ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
ቴአትሮች ተወዳድረው ይሸለማሉበኪነ ጥበቡ ዘርፍ ከ10 ዓመት በላይ የሰራው ተስፋ ኢንተርቴይንመንት፣ ከህይወት ፕሮሞሽንና ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር 3ኛውን አገር አቀፍ የቴአትር ፌስቲቫል በአዳማ ከተማ ኦሊያድ ሲኒማ ያካሂዳል፡፡ በፌስቲቫሉ ለእይታ ቀርበው በዳኞች የሚወዳደሩ ስምንት ቴአትሮች የተመረጡ ሲሆን ከብሔራዊ ቴአትር “ባቢሎን በሳሎን” እና…
Rate this item
(19 votes)
በጋዜጠኛና ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል የተዘጋጀው “የዓለማችን ታላላቅ ሰዎች እና ጥቅሶቻቸው” የተሰኘ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ የበቃ ሲሆን በመጪው ሚያዝያ 27 በገተ ኢንስቲትዩት እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ መጽሐፉ አንባብያንን ከዓለማችን ታላላቅ ሰዎች ጋር ያስተዋውቃል ተብሏል፡፡ የአለም ታላላቅ ፈላስፋዎችን፣ የስነ - ፅሁፍ፣ የሳይንስና ምርምር…
Rate this item
(0 votes)
“ኢንስፓየርድ ውሜን ሶስት” የሚል መጠሪያ የተሰጠውና የሴት ሰዓሊያን ስራዎች ብቻ የሚታይበት የስዕል አውደ ርዕይ በላፍቶ አርት ጋለሪ ትናንት ምሽት ተከፈተ፡፡ ዘንድሮ ለሶስተኛ ጊዜ የሴት ሰዓሊያንን ስራ ለእይታ ያበቃው ላፍቶ አርት ጋለሪ፤ ከ40 በላይ የሴት ሰዓሊያን ውጤት የሆኑ 96 ስዕሎችን ለእይታ…
Rate this item
(1 Vote)
የህንፃ ውስጥ የገበያ ማዕከሎችን ዝርዝር የሚያስቃኝ “ምስያጥ” የተሰኘ የመጀመሪያው የሞሎች ዳይሬክተሪ ወጣ፡፡ በሪዶን የህትመትና የማስታወቂያ ሥራ ድርጅት የተዘጋጀው የሞሎች ዳይሬክተሪው፤ በታወቁ ሆቴሎች፣ ሀይፐር ማርኬቶች፣ ሱፐር ማርኬቶች፣ ቴአትር ቤቶችና የጉዞ ወኪሎች ውስጥ በ20 ብር ይሸጣል ተብሏል። የሞሎቹ ማውጫ ሰዎች የሚፈልጉትን የትኛውንም…
Rate this item
(1 Vote)
በነገረ መለኮት (ቲዮሎጂ) ምሩቁ ዶ/ር ዘካሪያስ አምደብርሃን የተፃፈውና “ምናብ እና ገሃድ የሩቅ ዝንቅ” የተባለው መጽሐፍ ሰሞኑን ለአንባብያን የቀረበ ሲሆን በትላንትናው እለት በኢገስት ህንፃ ላይ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ተመርቋል፡፡ በዶ/ር ሃዲስ አለማየሁ “ፍቅር እስከ መቃብር” ገፀ ባህሪያት ላይ በተደረገ ጥናት ላይ…
Rate this item
(2 votes)
በደራሲ ዮናታን ዘካሪያስ ተፅፎ በሳዳት መሐመድ ዳይሬክት የተደረገው “የኔ ማር” የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ፊልም፤ በመጪው ቅዳሜ ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የ87 ደቂቃ ርዝመት ያለውን ይሄን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመት የፈጀ ሲሆን 800…