ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ቤት መምህር በሆኑት አቶ ኤፍሬም ለማ የተዘጋጀው “የቹቹዬ ቀልዶች” እና “ስብጥር” የተሰኘ መፅሐፍ ነገ በአዲስ ከተማ ወወክማ አዳራሽ እንደሚመረቅ ደራሲው አስታወቁ፡፡ በፊት ለፊቱ “የቹቹዬ ቀልዶች”፣ በጀርባው “ስብጥር” የተሰኘ የግጥም ስብስብ የያዘው መጽሐፉ፤ 56 ገፆች…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴአትር ጥበባት ት/ቤት የመጀመሪያ የሆነውን ዓመታዊ የትያትር ፌስቲቫል እንደከፈተ ተገለፀ፡፡ ትናንት በዋናው ግቢ የባህል ማዕከል ፋውንቴን እና አምስት ኪሎ በሚገኘው የድህረ - ምረቃ አዳራሽ የተከፈተው ፌስቲቫል፤ ለዘጠኝ ቀናት ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ በዚህ ፌስቲቫል ዘጠኝ የት/ቤት ቴአትሮች…
Rate this item
(8 votes)
አቶ ስዩም ገ/ፃዲቅ ለተከታታይ ስድስት ዓመታት በአረብ አገር ለነበረችው ፍቅረኛቸው የጻፏቸውና በፍቅረኛቸው ምላሽ የተሰጠባቸው ከ200 በላይ የፍቅር ደብዳቤዎች ለእይታ በቁ፡፡ ደብዳቤዎቹ የተለያየ ይዘት፣ መጠንና ቅርፅ ያላቸው ሲሆኑ የአንድ ሰው መዳፍ ግማሽ የምታህል ባለ ልብ ቅርፅ ደብዳቤ ትጠቀሳለች፡፡ ትልቁ ባለ መቶ…
Rate this item
(0 votes)
በሲሳይ በገና የዜማ መሳሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በበገና፣ በክራርና በመሰንቆ ለሶስት፣ ለስድስትና ለ10 ወራት የሰለጠኑ ተማሪዎች ነገ እንደሚመረቁ የተቋሙ ዋና ስራ አስኪጅ አቶ ሲሳይ ደምሴ ገ/ፃዲቅ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ተቋሙ በዋናነት አላማ አድርጎ የተነሳው የኢትዮጵያ ባህላዊ የዜማ መሳሪያዎች ለሰው ልጅ ያላቸውን…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት አምስት አመታት የተለያዩ የስዕል አውደ ርዕዮችን ለህዝብ ሲያቀርብ የቆየው ነፃ አርት ቪሌጅ፤ በ10 ሰዓሊያን የተሰሩ ስዕሎች የሚቀርብበት አውደ ርዕይ ዛሬ እንደሚከፍት አስታወቀ፡፡ እስከ ህዳር 6 ክፍት ሆኖ የሚቆየው የስዕል አውደ ርዕይ፣ በፈረንሳይ ፓርክ ውስጥ ይቀርባል ተብሏል፡፡ ሰዓሊያኑ እነማን እንደሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
ለአንድ ዓመት የሚዘልቅ የቴሌቪዥን ድራማ ለሚያቀርቡ ድርጅቶች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ባወጣው ጨረታ ከተሳተፉ በርካታ ድርጅቶች ውስጥ ሮሆቦት ፕሮዳክሽን እና ሉላ ፊልም ፕሮዳክሽን ማሸነፋቸው ታወቀ፡፡ ሮሆቦት ፕሮዳክሽን 84 ነጥብ፣ ሉላ ፊልም ፕሮዳክሽን ደግሞ 80 ነጥብ በማምጣት ማሸነፋቸውን የድርጅቶቹ ስራ አስኪያጆች…