ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ሕብረት በቀድሞ ስም የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበትን ሃምሳኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀ የመላ አፍሪካ ቪዥዋል አርት ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ትናንት ጧት ተከፍቶ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ በሚጠበቀው ጉባዔ ላይ ርእሰ ጉዳዩን የተመለከቱ 17 ጥናታዊ ጽሑፎች እንደሚቀርቡ አዘጋጁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሥነጥበባት ኮሌጅ…
Rate this item
(0 votes)
በቦሌ አካባቢ ጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ሕንፃ ላይ የተቋቋመው “ሆሊሲቲ ሲኒማ” ነገ ሥራ እንደሚጀምር የሲኒማ ቤቱ ባለቤት አቶ ኃይለማርያም ኪሮስ አስታወቁ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ሥራ አማርኛ ፊልም በማሳየት ሥራ የሚጀምረው ሲኒማ ቤት፣ በሕንፃው ስድስተኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን 250 መቀመጫዎች…
Rate this item
(1 Vote)
በኤርትራዊው ፀሐፊ ሚካኤል እምባዬ የተዘጋጀው “ድርሳነ ደም” የፖለቲካዊ ታሪክ መጽሐፍ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ተመረቀ፡፡ አዲስ አበባ በሚገኘው አክሱም ሆቴል የተመረቀውን መጽሐፍ ለማዘጋጀት ከሁለት ዓመት በላይ እንደፈጀበት ደራሲው ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ ለደራሲው ሁለተኛ የሆነው ባለ 304 ገጽ መጽሐፍ በምርቃቱ እለት በ100…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ መቅደስ ጌታቸው የተዘጋጀው “የኔ” የግጥም መድበል ባሳለፍነው ሳምንት ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ለንባብ ደረሰ፡፡ በኖርዌይ ቤተክርስትያን እርዳታ ድርጅት የታተመው የግጥም መጽሐፍ በ50 ገፆቹ 50 ግጥሞች አካቷል፡፡ በፋኖስ ጌት አታሚዎች የታተመው መጽሐፍ በ20ብር ይሸጣል፡፡በሌላም በኩል በበየነ ድንቁ የተደረሱ 17 በእውነተኛ ታሪክ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ሕብረትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ የተመለከተ የአንድ ሳምንት የሥእል አውደርእይ ማዘጋጀቱን ላፍቶ አርት ጋለሪ አስታወቀ፡፡ ከሰላሳ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገራት ሰዓሊያን የሚሳተፉበት አውደርእይ፣ ከ70 በላይ ስእሎች የሚቀርቡበት ሲሆን እስከ ግንቦት 26 ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል ተብሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ነዋሪነታቸውን አሜሪካ ባደረጉት ኢትዮጵያዊው ሃኪም ዶክተር አሸናፊ ዋቅቶላ የተደረሰው “የብርካቱን መአዛ” እንጎቻ ልብወለድ (ኖቬላ) መጽሐፍ ከትናንት ወዲያ በኢትዮጵያ ሆቴል ተመረቀ፡፡ ልቦለድ መጽሐፉ አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማህበራዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል፡፡