ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሮድ ስትዋርት በግል ህይወቱና ሙያው ላይ ያተኮረ መፅሃፍ ለንባብ አበቃ፡፡ “ሮድ ዘ አውቶባዮግራፊ” መፅሃፉ በአደንዛዥ ዕፅ ሱሰኝነቱና በፍቅር ህይወቱ ላይ ያተኩራል ተብሏል፡፡ ከልጅነት እስከ እውቀት ያለፈበትን የህይወት ጎዳና በአዝናኝ አተራረክ እንዳቀረበው የ67 ዓመቱ ሙዚቀኛ ተናግሯል፡፡ ሮድ ስትዋርት “ሜሪ ክሪስማስ፡ ቤቢ…
Read 2049 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በህንድ የፊልም ኢንዱስትሪ “የዲያሬክተሮች ዲያሬክተር” የሚል ቅፅል ስም ያተረፈው ያሽ ቾፕራ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን ሞት በቦሊውድ ከፍተኛ የሃዘን ድባብ ተፈጥሯል፡፡ ከወር በፊት 80ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው የፊልም ባለሙያው፤ በህንድ ሲኒማ እጅግ ዝነኛ የፍቅር ፊልሞችን ከታዋቂ ተዋናዮች…
Read 5245 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት ለእይታ የበቃው አስፈሪ ፊልም “ፓናሮማል አክቲቪቲ 4” የተሰኘው አስፈሪ ፊልም በሶስት ቀናት በሰሜን አሜሪካ ከሺ በላይ ሲኒማ ቤቶች ውስጥ ለእይታ በቅቶ 30.2 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት ቦክስ ኦፊስን እየመራ መሆኑን ሲኤንኤን አስታወቀ፡፡ “በፓርማውንት ፒክቸርስ በ5 ሚሊዮን ዶላር የተሰራው “ፓናሮማል…
Read 2392 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የዳቪንቺ ኮድ” የተሰኘው መፅሐፍ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአምስት ኪሎው ብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ለውይይት እንደሚቀርብ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡ የዳን ብራውን ሥራ የሆነው ትርጉም መፅሐፍ ላይ መነሻ ሃሳብ በማቅረብ ውይይቱን የሚመራው ወጣት ናትናኤል አስፈሪ ነው፡፡ አቅራቢው በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ሳይንስ…
Read 2097 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 20 October 2012 12:06
የጃፓን ፊልም አውደርእይ በመቀሌ ይቀጥላል
Written by መልካሙ ተክሌ melkamutekle@gmail.com
ኢትዮጵያ በሚገኘው የጃፓን ኤምባሲ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ እየቀረበ ያለው የጃፓን ፊልም አውደርእይ በመቀሌ ከተማ እንደሚቀጥል አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ ፊልሞቹ ከመጪው ማክሰኞ እስከ ሐሙስ በመቀሌ ከተማ እንደሚታዩ ታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ከጥቅምት 5 ጀምሮ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በጣሊያን የባህል ተቋም…
Read 1053 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ካለፈው ዓመት መስከረም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ያቆመው ራስ ትያትር በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ወይም በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት “ሻማ ያዥ” የተባለ አዲስ ትያትር በህዳር ወር ለሕዝብ እንደሚያቀርብ ምንጮቻችን አመለከቱ፡፡ ደራሲ ተስፋዬ ሽመልስ የፃፈውን ቲያትር የትያትር ባለሙያዎቹ ቢኒያም ኃይለሥላሴ እና ካሌብ ዋለልኝ…
Read 2300 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና