Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 25 February 2012 13:34

የዊትኒ ልጅ ችግር ላይ ነች

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዊትኒ ሂውስተን ብቸኛ ልጅ የሆነችው ቦቢ ክሪስቲና ቀጣይ ህይወቷ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች መወሳሰቡን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ የ18 ዓመቷ ቦቢ ክሪስቲና ከእናቷ ሞት በኋላ ሁለት ጊዜ ከጭንቀት ጋር በተያያዘ ሆስፒታል መግባቷን የዘገበው ሲኤንኤን፤ በአደንዛዥ እፅ ሱስና በፋይናንስ ቀውስ ችግር ውስጥ ሳትገባ አትቀርም ብሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የዴንዝል ዋሽንግተን አዲስ ፊልም ‹ሴፍ ሃውስ› በቦክስ ኦፊስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ እየመራ ነው፡፡ ሰሞኑን በሰሜን አሜሪካ 24.8 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ያስገኘው ፊልሙ ለእይታ ከበቃ 11 ቀናት ሆኖታል፡፡ የዓለም ዙርያ ገቢው ደግሞ 102.2 ሚሊዮን ዶላር ደርሷል፡፡ በ85 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተሰራው…
Rate this item
(0 votes)
በዘርፉ የመጀመርያ የሆነና የኢትዮጵያን የቱሪዝም ቅርሶች የሚያስተዋውቀው ዳይሬክተሪ ነገ ከቀኑ 11 ሰዓት መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስትያን ፊት ለፊት በሚገኘው ወይን ኢትዮጵያ የባህል ምግብ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ደረጃውን በጠበቀ ወረቀት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን Ethiopian Tourism Directory ቅፅ 1 ሙሉ ቀለም ከ200 ገፆች በላይ…
Rate this item
(0 votes)
በወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ የተዘጋጀውና በአቡነ ጳውሎስ ሕይወት ታሪክ ላይ ያተኮረው “በሃይማኖት ሽፋን… እስከ መቼ?” ባለ 103 ገፅ መፅሐፍ ከትናንት ወዲያ ማምሻውን ፓትርያርኩ ባልተገኙበት በሂልተን ተመረቀ፡፡ መፅሐፉ ከያዛቸው አርእስቶች መካከል የፓትርያርኩን አለም አቀፍ አገልግሎት ጵጵስና እሃ ስደት፣ ፓትርያክነት እና ለአቡነ ጳውሎስ…
Rate this item
(0 votes)
“ዴርቶጋዳ” በይስማዕከ ወርቁ ተደርሶ በከፍተኛ ደረጃ የተነበበ መፅሐፍ በእንግሊዝኛ በተመሳሳይ ርዕስ ተተርጉሞ ባለፈው ሳምንት ለንባብ የበቃ ሲሆን ዛሬ በሚካሄድ የጥበብ ድግስ እንደሚመረቅ ዩኒቲ አሳታሚ አስታወቀ፡፡ ከቀኑ 10፡30 የሚካሄደው ምርቃት የሚከናወነው በሩስያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ነው፡፡ በ74 ብር…
Rate this item
(0 votes)
በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ከ30ሺህ በላይ ዜጐች በጭፍጨፋ ያለቁበት የሰማዕታት 75ኛው ዓመት መታሰቢያ ከነገ ወዲያ ይዘከራል፡፡ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም እንዳስታቀው እለቱን የሚዘክሩ ጥናታዊ የምርምር ሥራዎች በምሁራን የሚቀርቡ ሲሆን በአሉን አስመልክቶ አውደርእይ እና ሌሎች ዝግጅቶቹም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስደስት ኪሎ ዋነኛ…