ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ከዶክተር ጌታቸው ተድላ ጋር በትብብር ያዘጋጁት ጸሀፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድን የሚዘክር መርሃ ግብር፣ የፊታችን እሁድ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ይካሄዳል፡፡የጸሀፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ቤተሰቦች የመርሃ ግብሩ አጋር ሲሆኑ፤ በዕለቱ ‹‹የአክሊሉ የህይወት ጉዞ…
Read 1148 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቢኒያም አቡራ የተዘጋጀውና "ወደ ፍቅር ጉዞ" የተሰኘው፣ የአንጋፋውን ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን የዘፈን ግጥሞች የሚዳስሰው መጽሐፍ ዛሬ ከ11፡30 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ እንደሚመረቅ ደራሲው ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡መጽሐፉ በስድስት ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ206 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን፤ በ320 ብር ለገበያ ቀርቧል ተብሏል። ቢኒያም አቡራ፤ ከዚህ…
Read 823 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከሚሰራቸዉ ዋና ዋና ተግባራት መካከል ከኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና በዘርፉ ውስጥ ካሉ አካላት ጋር ኪነ-ጥበብን በተለያዩ መንገዶች ማሳደግና በኪነ-ጥበብ የተገነባ ትውልድን ማፍራት ነዉ። በዚሁ መሰረት የኢትዮጵያ ቴአትር ባለሞያዎች ማህበር ከቢሯችን፣ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንና ከቢ ኘላስ ጋር…
Read 943 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አንጋፋው ደራሲ፣ ገጣሚ፣ ሀያሲ፣ ተዋናይ፣ ዳይሬክተር... ጋሽ ስዩም ተፈራ በአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እና ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በጋራ በመሆን በተዘጋጀው መድረክ ላይ የጥበብ አፍቃርያን ፣ አንጋፋ አርቲስቶች በተገኙበት የምስጋና መድረክ ዛሬ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር…
Read 1132 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የጋዜጠኛና ደራሲ ማስረሻ ማሞ “አባት ዐልባ ህልሞች” መፅሐፍ ነገ ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ከአዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ባለውና ፅዮን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ስቴይ ኢዚ ሆቴል አዳራሽ ይመረቃል።መፅሐፉ በዋናነት የራስን እወነት ፊትለፊት በድፍረት ለመጋፈጥ ሲባል የተፃፈ ነው…
Read 1211 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ሚዮዚክ ሪቮሊዩሽን” የተሰኘ አዲስ የተሰጥኦ ውድድር በቅርብ ይጀምራል አፍሪካን ሬነስንስ ቴሌቪዥን ሰርቪስ (አርትስ) “በህግ አምላክ” የተሰኘውንና በአርቲስት ሰለሞን አለሙ ፈለቀ እየተዘጋጀ የሚቀርበውን ምዕራፍ ሁለት ተከታታይ ድራማውን በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ቴሌቪዥን ጣቢያው ይህን ያበሰረው ሀሙስ ምሽት ጥቅም 8 ቀን 2016 ዓ.ም…
Read 1331 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና