ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በዳራሲ ህሩይ ሮሜል የተጻፈው “ባለዋርካው ሰጉራ” የተሰኘ የልጆች መፅሐፍ ባለፈው እሁድ ሰኔ 5 ቀን 2014 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በአክሱም ሆቴል ተመረቀ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት መቼቱን ጅማ አድርጎ በማህበረሰቡ የሚነገሩ ተረቶችንና አፈታሪኮችን በማዘጋጀት ለልጆች በሚገባና በሚመች መልኩ ተደርጎ መሰናዳቱ ታውቋል፡፡ መፅሀፉን የፃፈው…
Rate this item
(1 Vote)
በገጣሚዋና በህክምና ባለሙያዋ ዶ/ር አበባ የሺጥላ የተሰናዳውና 66 ያህል ግጥሞችን የያዘው “እግዜር ቅኔ አማረው” የተሰኘው የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በመፅሐፉ ውስጥ የተካተቱ ግጥሞች በርካታ ማህበራዊ ርዕስ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ፍሬያማ ግጥሞች ስለመሆናቸው መፅሐፉን የማንበብ ዕድል የገጠማቸው ግለሰቦች ገልፀዋል፡፡ ዶ/ር አበባ…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ ይፍቱስራ ምትኩ የበኩር ስራ የሆነው “በተለይ አስራ አንደኛው” የተሰኘ ልቦለድ መፅሐፍ የፊታችን አርብ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻህፍት ማዕከል ይመረቃል፡፡ለዋልያ መፅሐፍት አሳታሚ የመጀመሪያው በህትመት የተሣተፈበት ይሔው መፅሐፍ ትኩረቱን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አድርጎ የተፃፈ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
 በጥለት ሚዲያና ኮሙኒኬሽን የተሰናዳው “ያልተከለሰ ያልተበረዘ” የተሰኘ የጥበብ ምሽት ሰኞ ሰኔ 6 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም ገጣሚና ደሰራሲ በእውቀቱ ስዩም በአዳዲስ ግጥሞቹ፣ ወጎቹና ስታንዳፕ ኮሜዲ ስራው ታዳሚን እያዝናና ቁምነገር ሲያስጨብጥ እንደሚያመሽ አዘጋጁ “ጥለት…
Rate this item
(0 votes)
 ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ከሌቭል ዋን ኢንተርቴይመንት በጋራ ያዘጋጁትና አንጋፋና ወጣት ሙዚቀኞች የሚሳተፉበት “ሄሎ አዲስ” የሙዚቃ ድግስ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ይካሄዳል፡፡ ይህ የሙዚቃ ድግስ የተዘጋጀው ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ የተመሰረተበትን 22ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ሲሆን፣ በሀገራን…
Rate this item
(0 votes)
“የጓሮ ማህበረሰብ” (home gardening community) የተሰኘው ድረገጽ ያሰናዳውና ትኩረቱን የከተማ ግብርና ላይ ያደረገው “የጓሮ ማህበረሰብ” ኤግዚቢሽን ዛሬ ሰኔ 4 ቀን 2014 ዓ.ም ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ይከፈታል፡፡ በዚህ ኤግዚብሽን ላይ ክረምቱን ተከትለው ለምግብነት ጥቅም ላይ የሚውሉ ችግኞች፣ቤትና ግቢ ማስዋቢያዎች፣…