ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት፤ “ፊውቸር ሜሞሪስ” በሚል ርዕስ ከመስከረም 6 እስከ 8 2007 ዓ.ም ዓለም አቀፍ ጉባኤ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አሻግሬ ጉባኤውን ከጀርመኑ “ifa-institute for International Cultural Relation” ጋር በመተባበር ማዘጋጀታቸውን ጠቅሰው፣…
Rate this item
(0 votes)
እናት ማስታወቂያ እና አጋ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከጀርመን የባህል ማእከል፣ ከሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያና ከካፒታል ሆቴልና ስፓ ጋር በመተባበር “የክረምት ፊደላት” የተሰኘ የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ለ3ኛ ጊዜ ባለፈው ማክሰኞ ማቅረባቸው ተገለፀ፡፡ በካፒታል ሆቴልና ስፓ በተካሄደው የኪነ-ጥበብ ምሽት ፕሮግራም ላይ ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ፣ ምህረት…
Rate this item
(0 votes)
ትላንት ምሽት በጋለሪያ ቶሞካ የተከፈተው የሰዓሊ አገኘሁ አዳነ “ቃልና ምስል” የተሰኘ የሥዕል ትርኢት ለሁለት ወር ለተመልካች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ተገለፀ፡፡ በቶሞካ ቤተ ሥዕል ማሳያ የቀረበው “ቃልና ምስል”፤ በድብልቅ ቁስ ጥበባት የተሰሩ የኪነ - ህትመትና የኪነ ቅብ ሥራዎች እንደሆኑ ትርኢቱን ምክንያት…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ በተፃፈው “የብርሃን ፈለጎች” የተሰኘ ረዥም ልብወለድ መፅሃፍ ላይ ነገ ከ8 ሰዓት ጀምሮ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን ሃሳብ የሚያቀርቡት ሃያሲ አብደላ እዝራ እንደሆኑ ታውቋል፡፡ የውይይቱ ሥፍራ የኢትዮጵያ ቤተመዘክርና ቤተመፃህፍት አዳራሽ ሲሆን የሥነፅሁፍ…
Rate this item
(9 votes)
በወታደር እሸቱ ወንድሙ የተፃፈው “ህይወት በመንግስቱ ቤተ መንግስት ቁጥር 2” መፅሃፍ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ የመፅሃፉ ደራሲ ቀድሞ የልዩ ሃይል አባል የነበረ መሆኑን በመፅሃፉ ሽፋን ላይ የገለፀ ሲሆን መፅሃፉም የጓድ መንግስቱ ኃይለማርያምና የአስተዳደራቸውን ምስጢራት ይበረብራል ተብሏል፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም በሳተመው “ቁጥር…
Rate this item
(8 votes)
በጆን ማክስዌል “The success Journey” በሚል ርዕስ የተፃፈውና በኢ/ር ኢዮብ ብርሃኑ “የስኬት ጉዞ” ተብሎ ወደ አማርኛ የተመለሰው መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ ስለስኬት መንገዶች መድረሻ፣ ስለ ትክክለኛ የስኬት ምስል፣ ስለ ሀብት፣ ስለስኬትና ስለተሳሳተ ልማዳዊ የስኬት አስተሳሰብ የሚተነትነው መፅሀፉ፤ በ10 ምዕራፎች የተከፋፈለ…