ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና የፕሬስ ስራዎች እና በሰለሞን ማርያ ፊልም ፕሮዳክሽን ትብብር የተጠነሰሰው “ኪነጥበብ የሰላም እርግብ ናት” የተሰኘ በዘጠኙም ክልሎች በየተራ የሚዘጋጅ ፕሮግራም ሊካሄድ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ አዘጋጆቹ እንዳሉት፤ የዝግጅቱ ዓላማ የኢትዮጵያን ሰላም ወዳድነት፣ ስላሉን የቱሪስት መስህቦች፣ ስለመቻቻል ባህላችንና ስለተፈጥሮ እሴቶቻችን ለትውልደ…
Rate this item
(2 votes)
“How Successful People Think” በሚል ርዕስ በዶ/ር ጆን ማክስዌል ተፅፎ፣ በአባተ መንግስቱ የተተረጎመው “የአሸናፊነት መንገዶች” የተሰኘ መፅሀፍ ባለፈው ሳምንት ለአንባቢያን ደርሷል፡፡ መፅሀፉ እንዴት ወደ አሸናፊነትና ስኬት እንደሚደረስና የመድረሻ መንገዱን የሚያመለክቱ ቁልፍ ነጥቦች የተነሱበት ሲሆን በተለይም በትኩረት ስለማሰብ፣ የፈጠራ አስተሳሰብን ስለመግራትና…
Rate this item
(3 votes)
የባለቅኔ ፀጋዬ ገ/መድህን ሥራዎችን የሚቃኘውና “ምሥጢረኛው ባለቅኔ” በሚል ርዕስ በደራሲ ሚካኤል ሽፈራው ተዘጋጅቶ በ1996 ዓ.ም ለአንባቢያን ቀርቦ የነበረው መጽሐፍ፤ በ10ኛ ዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ታተመ፡፡ ደራሲው ለመጽሐፉ ሰፊ የአርትኦት ሥራ ማከናወናቸውንና አዳዲስ መረጃዎችን ማካተታቸውን በመግቢያው ላይ አመልክተዋል፡፡ 365 ገፆች ያሉት መጽሐፉ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደር በሆነው ወጣት መኮንን ሞገሴ የተዘጋጀው “ከልካይ የሌለው ስጥ” የተሰኘ መፅሀፍ የፊታችን ሰኞ በብሄራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ መፅሀፉ በዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች የስነ-ልቦና ዝቅጠት ላይ ያተኩራል የተባለ ሲሆን ፀሐፊው በስድስት ወራት የመስክ ቆይታው በአዲስ አበባ፣ ሃዋሳ፣ ዲላ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በሰአሊና ደራሲ ገዛኸኝ ዲኖ የተፃፈው “በቃ እንሂድ” የተሰኘ ልብወለድ መፅሀፍ የፊታችን ማክሰኞ በሩሲያ የሳይንስና የባህል አዳራሽ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ይመረቃል፡፡ 460 ገፅ ያለውና መቼቱን ኢትዮጵያና ፈረንሳይ ላይ ያደረገው መፅሃፉ፤ በአንድ ሰዓሊ ህይወት ላይ ያጠነጥናል፡፡ በምርቃት ስነ-ስርዓቱ እለት ደራሲያንና ሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
በዘረሰናይ መሃሪ ተፅፎ የተዘጋጀውና በእውቋ የፊልም ኮከብ ተዋናይ አንጀሊና ጆሊ ፕሮዲዩስ የተደረገው “ድፍረት” ፊልም የፊታችን ሐሙስ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በአሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በተመልካች ምርጫ አሸንፎ ለሽልማት የበቃውና በአንዲት ኢትዮጵያዊት የገጠር ታዳጊ እውነተኛ የጠለፋ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው ፊልሙ፤ በ64ኛው የበርሊን…