ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በመኩሪያ መሸሻ የተዘጋጀው “ከቤተ መንግስት ደሴ የብላታ ወ/ማሪያም መዘክር” የሚል መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ። ማመልከቻና ደብዳቤ በአይነቱ ይገለጥበታል የተባለው መፅሀፉ፤ ብላቴን ጌታ ወ/ማሪያም አየለ ከ1912 ዓ.ም እስከ 1925 ድረስ በቁም እጅ ፅሁፋቸው በማስታወሻነት የከተቡት እንደሆነና ስለማዕድን፣ ስለፀጥታ፣ ስለ አውሮፕላን ግዢ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በወጣት ገጣምያን የተጠነሰሰው “ግጥምን በጃዝ” ባለፈው ረቡዕ ምሽት የ3ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን በብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ በተለያዩ የጥበብ ዝግጅቶች አከበረ፡፡ በክብረ በዓሉ ምሽት ግጥሞች፣ ሙዚቃዊ ተውኔት፣ዲስኩሮችና የእውቅና የሽልማት ስነስርአቶች ተካሂደዋል፡፡በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተጀምሮ ወደ ራስ ሆቴል የተዛወረው “ግጥምን በጃዝ”፤ በኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን…
Rate this item
(4 votes)
በጋዜጠኛ ደረጀ ትዕዛዙ የተጻፈው የዕውቁ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ጸሐፊ ጳውሎስ ኞኞ የህይወት ታሪክን የያዘው “ጳውሎስ ኞኞ ከ1926-1984” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዲሱ ህንጻ፣ 6ኛ ፎቅ ላይ ይመረቃል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የጳውሎስ ኞኞ…
Rate this item
(3 votes)
የእውቁ ድምፃዊ ታምራት ደስታ አራተኛ አልበም የሆነው “ከዛ ሰፈር” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ሥራ በመጪው ሳምንት ለአድማጭ ጆሮ ይደርሳል ተባለ። “ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ” በሚል ነጠላ ዜማ ከህዝብ የተዋወቀውና በኋላም “አንለያይም” እንዲሁም “ካንቺ አይበልጥም” በተሰኙት አልበሞቹ አድናቆትን ያተረፈው ድምፃዊው፤በአዲስ አልበሙ አስራ አራት…
Rate this item
(0 votes)
በአውሮራ ኤቨንትስ ኦርጋናይዘርስ የተዘጋጀው “ሬጌ ዳንሶል ኢን ኢትዮጵያ ቁጥር 1” የሙዚቃ ድግስ ዛሬ ምሽት ከ12 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ድምፃዊ ቢዚ ሲግናል፤ የምሽቱ ኮከብ ሆኖ እንደሚነግስ የአውሮራ ኤቨንትስ ኦርጋናይዘር ሸዊት ቢተው ለአዲስ አድማስ…
Rate this item
(0 votes)
በአገራችን የሚከበሩ መንፈሳዊና ብሄራዊ ፌስቲቪሎችን የሚያስቃኝ “የኢትዮጵያ ፌስቲቫል ማውጫ” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ታትሞ የወጣ ሲሆን በነፃ እንደሚሰራጭ ታውቋል፡፡ መፅሀፉ ከ15 በላይ የመስቀል በዓል አከባበሮች፣ በተለያዩ አምስት አካባቢዎች የሚካሄዱ የጥምቀት በዓላት፣ የገና፣ የመውሊድ እና የአረፋ እንዲሁም የአሸንዳ፣ የእሬቻና ፍቼ በዓላትን ጨምሮ…