ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ በሞት ለተለየው ታላቁ የወግ ጸሐፊ፤ ደራሲና ሃያሲ መስፍን ወ/ማርያም ልጆች ገቢ ማሰባሰቢያ የሚውል “አደሞን ለመስፍን” የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ነሐሴ 3 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ሙዚየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት በዶ/ር ሙሴ ያእቆብ ተፅፎ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ለንባብ የበቃው የደራሲ ሙሉጌታ ጉደታ “ያልተሸነፈው” የተሰኘ የአጭር ልብ ወለድ መድበል እየተሸጠ ነው፡፡ መድበሉ 15 ታሪኮችን የያዘ ሲሆን ከባለ አንድ ገጿ የአጭር አጭር ወግ (ሌላው ጦርነት) በስተቀር ሁሉም ዘለግ ያሉ እንደሆኑ ታውቋል። ብዙ የሚፅፍ (ፕሮሊፊክ) ደራሲ እየተባለ የሚደነቀው…
Rate this item
(3 votes)
በገጣሚ ትዕግስት ማሞ የተሰናዳው “የእምነት ወጎች” የተሰኘ የግጥም ስብስብ በሲዲ ተዘጋጅቶ ለገበያ የቀረበ ሲሆን ባለፈው ረቡዕ ምሽት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በድምቀት ተመርቋል፡፡ 16 ግጥሞችን ያካተተው የግጥም ሲዲ በተመረቀበት ወቅት የቀድሞ መምህሯ ረዳት ፕ/ር ሙሉጌታ ጀዋሬ፣ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራና ሌሎች ገጣሚያንም…
Rate this item
(9 votes)
በዕውቁ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ የሕይወት ታሪክ ዙርያ የሚያጠነጥን አዲስ መፅሐፍ ሰሞኑን በገበያ ላይ ዋለ፡፡ ጳውሎስ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ 22 ዓመታት በኋላ በጋዜጠኛ ደረጀ ትዕዛዙ የተዘጋጀው ይኸው መጽሐፍ፤ በ308 ገፆች የተቀነበበ ሲሆነ በዘጠኝ ምዕራፎች የተከፋፈለና በበርካታ መረጃዎች…
Rate this item
(5 votes)
“የአዲስ አበባ ጉዶች” እና “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚሉት መፅሀፎቹ የሚታወቀው ጋዜጠኛና ደራሲ አቤል አለማየሁ፤ “የእኛ ሰው ገመና” የተሰኘውን ሦስተኛ መፅሀፉን በሳምንቱ መገባደጃ ላይ ለንባብ አብቅቷል፡፡ የተደበቁ እውነቶችን ምፀታዊ ወጎች፣ ማህበራዊና ወሲባዊ ጉዳዮችን የሚዳስሰው መፅሀፉ፤ በተለይም በድንግልና ንግድ፣ በሴት ሰዶማውያውን፣ በልቅ…
Rate this item
(5 votes)
በአግዮስ ምትኩ የተደረሰውና “የአደራ መክሊት” የሚል ርዕስ የተሰጠው ትውፊታዊ ልብ-ወለድ መፅሀፍ ሰሞኑን በገበያ ላይ ውሏል፡፡ ባህላዊ መሰረት ያለው ትውፊዊ ልብ-ወለድ መፅሀፉ፤ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ስለመጣ አንድ ጥሩ መንፈስ ስላለው የአደራ መስቀል የሚተርክ ሲሆን መስቀሉ በተለያየ መልኩ ህይወት ባስተሳሰራቸው ገፀ-ባህሪያት ውስጥ…