ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(35 votes)
በአብነት ስሜ የተጻፈው ‘የኢትዮጵያ ኮከብ’ የተሰኘ ኮከብ ቆጠራ (አስትሮሎጂ) መጽሃፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ በአምስት ዋና ዋና ክፍሎችና በአስራ ሰባት ምዕራፎች የተከፋፈለው ‘የኢትዮጵያ ኮከብ’፣ 132 ገጾች ያሉት ሲሆን የግለሰቦችን፣ የአገራትንና የዘመናትን ኮከቦች በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ይዟል፡፡ በመጽሃፉ ውስጥ የ500 ታዋቂ…
Rate this item
(1 Vote)
የነጭ ሪቫን ቀንን በተለያዩ የኪነጥበብ ዝግጅቶች እንደሚያከብር የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት የሚፈፀሙ የተለያዩ የጾታ ጥቃቶችን ለማስቆም ቃል የሚገባበት ቀን የሚዘከረው በአዲስ አበባ ራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ፣ የፊታችን ሰኞ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ሲሆን ፕሮግራሙ ወንድ የኪነጥበብ ባለሙያዎች…
Rate this item
(3 votes)
በግርማ ብርሃኑ የተጻፈውና ስለ ሰውነት ክፍሎች የውበት አጠባበቅ ዘዴዎች የሚያትተው “አንቺና ኮስሜቲክስ” የተሰኘ መጽሐፍ ታትሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ “በሀገራችን የሚታየው ልማዳዊ የኮስሜቲክስ አጠቃቀም በሕብረተሰባችን ጤናና ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል” የሚለው መጽሐፉ፤ የሥነልቦና፣ የሥነውበትና የሕክምና…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃም የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን ያካተተው “ሦስተኛው ዓይን” የተሰኘ መድበልና የዚሁ ጋዜጠኛ “ከዘጋቢው ጀርባ” የሚል ተጨማሪ መጽሐፍ ትናንት ምሽት በአክሱም ሆቴል ተመረቁ፡፡ ዮናስ አብርሃም በሬዲዮ ፋና በሚያቀርበው “ልብ ለልብ” የተሰኘ ዝግጅትና “ትንንሽ ፀሐዮች” ድራማ እንዲሁም በኤፍኤም አዲስ 97.1…
Monday, 25 November 2013 11:09

“ሮዛ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(2 votes)
በአሁኑ ሰዓት ኑሮዋን በዱባይ ባደረገችው ሮዛ ይድነቃቸው የተዘጋጀው “ሮዛ” የተሰኘ መፅሃፍ ታትሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ አዘጋጇ ቀደም ሲል ባሳለፈችው የቡና ቤት ህይወት ውስጥ የከተበቻቸውን የዕለት ማስታወሻዎች አሰባስባ ነው መፅሃፉን ያሳተመችው፡፡ 223 ገፆች እና 29 ታሪኮችን ያካተተው ይሄው መፅሃፍ፤ በሊትማን መጽሀፍት…
Rate this item
(0 votes)
የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ሰዓሊዎች ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበት የስዕል አውደርዕይ ነገ ከጠዋቱ በ4 ሰዓት በፓሽን በርገር ይከፈታል፡፡ ሬንቦ ጋለሪ ባዘጋጀው በዚሁ የስዕል አውደርዕይ ላይ የአካል ጉዳተኝነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም እንደሚኖር ለማወቅ ተችሏል፡፡ አውደርዕዩ እስከ ማክሰኞ ድረስ ለሶስት ቀናት ለተመልካች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡