ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ከአርባ ዘጠኝ አመት በፊት በወይዘሮ ሽቶ መዝገቡ የተፃፈው “ሰው በመሆኔ ደከምኩ” የተሰኘ ልብወለድ መፅሐፍ የፊታችን ሰኞ በፑሽኪን አዳራሽ እንደሚመረቅ የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ በ1957 ዓ.ም በድራማ መልክ የተፃፈው ልቦለድ፤ 104 ገፆች ያሉት ሲሆን በ25 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ በሌላም በኩል…
Rate this item
(0 votes)
በእስራኤል አገር በህክምና ላይ ለሚገኘው የግጥምና ዜማ ደራሲ አበበ መለሰ የፊታችን ሐሙስ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት በእስራኤል እንደሚቀርብ የዝግጅቱ አስተባባሪ አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ) አስታወቀ፡፡ በእስራኤል በሚደረገው ኮንሰርት አምስት ድምፃውያን የሚሳተፉ ሲሆን ገቢው ሙሉ በሙሉ ለአበበ መለሰ…
Rate this item
(1 Vote)
በሐዋሳ ከተማ የተገነባው “የሕፃናት ተረት ቤት” ዛሬ በሌዊ ሪዞርት ሆቴል እንደሚመረቅ ተገለፀ። ተረት ቤቱ ታሪክን፣ የአኗኗር ዘዬን፣ ባሕልን እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ያንፀባርቃል ተብሏል፡፡ “የሕፃናት ተረት ቤት” ዛሬ ከጠዋቱ በ4 ሰዓት የሚመረቅ ሲሆን የሕፃናት መፃህፍት አውደርእይም እንደሚቀርብ ታውቋል፡፡ የሕፃናት መዝሙሮችና…
Rate this item
(1 Vote)
በአብነት ስሜ የተዘጋጀው “የኢትዮጵያ ኮከብ” የሥነ ከዋክብት መፅሐፍ ለንባብ በቃ። የአስትሮሎጂ መፅሐፉ በፋርኢስት ትሬዲንግ የታተመ ሲሆን በውስጡ የ500 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ታዋቂ ሰዎች “ኮከብ” ይዟል። ለማዘጋጀት ሰባት ዓመት የፈጀው መፅሐፍ፤ አምስት ክፍሎቹና አስራ ሰባት ምዕራፎች አሉት። ባለ 132 ገፁ መፅሐፍ፤…
Rate this item
(1 Vote)
የመኢኒት ብሔረሰብ ማህበራዊ እሴቶች ላይ ተመስርቶ የተፃፈው የአንዱአለም አባተ (የአፀደ ልጅ) ረዥም ልቦለድ፤ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በሚዩዚክ ሜይዴይ ለውይይት ይቀርባል፡፡ በብሔራዊ ቤተመፃህፍት የሚካሄደውን ውይይት የሚመሩት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ክፍል ባልዳረባ አቶ ተሻገር ሽፈራው ናቸው፡፡
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት የስድስት ሰዓታት የሥዕል አውደርእይና ሽያጭ ያዘጋጀው ሠዓሊ ዳንኤል ታዬ፤ በአዳዲስ ሥራዎች ሌላ አውደርእይ ለማቅረብ እየተዘጋጀ መሆኑን የዳኒ ስቱዲዮ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሚፍታ ዘለቀ ገለፁ፡፡ አርቲስቱ የጤና እክል ገጥሞታል የተባለው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን እና በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኝም ሥራ…