ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ከተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች አሰባስቦ ለሁለት ወራት በመሠረታዊ የብሔረሰቦች የባሕል ውዝዋዜ ያሠለጠናቸውን ተወዛዋዦች፤ ነገ ከጧቱ 3 ሰዓት እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ትያትር ቤቱ ሥልጠናውን አስመልክቶ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፤ “በባሕል ውዝዋዜ ላይ ያለውን ሂስ በመሠረታዊ ደረጃ ቀስ በቀስ በትክክለኛ ገጽታው…
Rate this item
(4 votes)
በደራሲ አዳም ረታ ተፅፎ ለንባብ የበቃው “ግራጫ ቃጭሎች” የረጅም ልቦለድ መፅሐፍ ከስምንት አመታት በኋላ በድጋሚ ታትሞ በዚህ ሳምንት ለገበያ ቀረበ፡፡ ከደራሲው ተወዳጅ ስራዎች አንዱ የሆነው፣ ለአመታት ከገበያ ጠፍቶ የነበረውና ተፈላጊነቱ የጨመረው ይህ መፅሐፍ በ75 ብር እየተሸጠ ይገኛል፡፡ ደራሲው የተለየ የአፃፃፍ…
Rate this item
(1 Vote)
ላለፉት 12 ዓመታት ኢትዮጵያን በርዕሰ ብሔርነት የመሩትና በሚቀጥለው ሳምንት ስልጣን የሚያሥረክቡት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስን የሚዘክር የፎቶግራፍ አውደርእይ ባለፈው ረቡዕ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ቀረበ፡፡ አውደርዕዩ ፕሬዚዳንቱ በስልጣን ላይ ሳሉ ያከናወኗቸውን ተግባራት እንደሚያስቃኝ “ታሪኳ ኤቨንት ኦርጋናይዘር” አስታውቋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን የቅርስ ጥበቃና የቤተመጻሕፍት ወመዘክርና ቱሪዝም መምርያ፤ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሊወገዱ የነበሩ ሦስት ጥንታዊ የብራና መጻሕፍትን ተረከበ፡፡ እንደ መምሪያው ገለፃ፤ ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጊዜ ጀምሮ በቬርባል ሲገላበጡ ቆይተው ለመወገድ በዝግጅት ላይ የነበሩት የብራና መፃሕፍት የተገኙት በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን…
Rate this item
(0 votes)
የክብር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ መታሰቢያ ዝግጅት በመጪው አርብ ከቀኑ 8 ሰዓት እንደሚቀርብ የኢትዮጽያ ብሔራዊ ትያትር አስታወቀ፡፡ በትያትር ቤቱ በሚቀርበው የሙዚቃ ዝግጅት፣ ከኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በተጨማሪ ከሱዳን የመጣ የሙዚቃ ቡድን ጣዕመ ዜማዎችን በነፃ ለታዳሚዎች ያቀርባሉ፡፡ ዝግጅቱ የሚቀርብበት ዕለት ዐርብ መስከረም 17 የከያኒው…
Rate this item
(0 votes)
“የፍቅር ኬምስትሪ” ተመረቀ፤ “የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ገመና” ለንባብ በቃ በቶሌራ ፍቅሩ ገምታ የተፃፈው “Raayyaa Dhugaa” የተሰኘ የኦሮምኛ ረዥም ልቦለድና የሙሉጌታ ጌቱ “ሰይጣን አሳስቶኝ” የአማርኛ የግጥም መድበል ዛሬ እና ሰኞ በፑሽኪን አዳራሽ እንደሚመረቁ ተገለፀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት በማዕከሉ ፑሽኪን አዳራሽ የሚመረቀው…