ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአቫታር ፊልም ዲያሬክተር ጀምስ ካሜሮን እና የሚያከፋፍለው ኩባንያ “20 ሴንቸሪ ፎክስ” በኮፒራይት ጥሰት ለአራተኛ ጊዜ መከሰሳቸውን የዲጂታል ስፓይ ዘገባ አስታወቀ፡፡ በፊልሙ ላይ የሚታዩት የሌላ ዓለም ፍጡራን የሆኑ ገፀባህርያት “ከእኔ በተወሰዱ የጥበብ ሥራዎች የተሰሩ ናቸው” ያለው ዊልያም ሮጀር ዲን የተባለ እንግሊዛዊ…
Rate this item
(2 votes)
በቅርቡ “ላይፍ ሃፕንስ” የተባለ አዲስ አልበም በእስራኤል ለገበያ ያበቃችው ቤተእስራኤላዊቷ ድምፃዊት ኤስተር ራዳ፤ በእስራኤል የሙዚቃ ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች ተባለ፡፡ የኤስተር ራዳ አዲስ አልበም አርቲስቷ ኢትዮጵያዊ የዘር ግንዷን ሙሉ ለሙሉ የገለፀችበት ነው ያለው “ኒውስፖይንት አፍሪካ” ፤ “ላይፍ ሃፕንስ” በተባለው ዘፈኗ ዋሽንትና…
Rate this item
(4 votes)
በዘንድሮ የ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” አብሮ የመኖር ውድድር፣ በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ወሲብ በመፈፀም አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው ኢትዮጵያዊቷ ቤቲ ከውድድሩ ተሰናበተች፡፡ ውድድሩ ከተጀመረ አራተኛ ሳምንቱን የያዘ ሲሆን እስካሁን ቤቲን ጨምሮ ስድስት ተባርረው 20 ተፎካካሪዎች ቀርተዋል፡፡ ከእነሱም መካከል ሌላው ኢትዮጵያዊ በአምላክ ተስፋዬ…
Rate this item
(0 votes)
ከሁለት ሳምንት በፊት 36ኛ ዓመት ልደቱን ያከበረው እና “ጄይዙስ” የተባለ አዲስ አልበሙን ከሰሞኑ ለገበያ ያቀረበው ካናዬ ዌስት፤ የዘመኑ ስቲቭ ጆብስ እኔ ነኝ ሲል ተናገረ፡፡ በሌላ በኩል ካናዬ ዌስት እና ፍቅረኛው ኪም ካርዴሽያን ከሳምንት በፊት የመጀመርያ ሴት ልጃቸውን የወለዱ ሲሆን ኖርዝ…
Rate this item
(0 votes)
“ማን ኦፍ ስቲል” በተባለው ፊልም ላይ የሱፐር ማንን ገፀባህርይ በብቃት በመተወን ሄነሪ ካቪል እንደተዋጣለት “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” ገለፀ፡፡ እንግሊዛዊው ተዋናይ ሄነሪ ካቪል ሱፐርማንን ለመምሰል ሲል 40 ፓውንድ ኪሎ ቀንሷል ያለው ዘገባው፤ ይህን ለማሳካትም ለ11 ወራት በሳምንት 12 ሰዓታትን የአካል ብቃት…
Rate this item
(0 votes)
ቁምነገር የጋዜጠኞች ማሰልጠኛ ማዕከል በተለያዩ የጋዜጠኝነት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ትናንት ማታ አስመረቀ፡፡ ለአራተኛ ዙር የተመረቁት 31 ተማሪዎች በመሰረታዊ ጋዜጠኝነት፣ ዜናና ፊቸር አፃፃፍ እና በቃለምልልስ ቴክኒክ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡ ምረቃው የተካሄደው ራስ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አዳራሽ ነው፡፡