ጥበብ
በአዲስ አበባ ጦር ኃይሎች አካባቢ አንዲት ሰፈር አለች፡፡ 65 የሚደርሱ አባወራዎች ይኖሩባታል፡፡ “የሰላም ሰፈር” ሲሉ ይጠሯታል ነዋሪዎቿ፡፡ በዚህች ሰፈር ዕውቁ ጋዜጠኛና የታሪክ ፀሐፊ ጳውሎስ ኞኞ ከ25 ዓመታት በላይ ኖሮባታል፡፡ ጳውሎስ ኞኞ የሰፈሯን ማህበረሰብ በማቀራረብ ረገድ ወደር የለሽ አስተዋፅኦ ማበርከቱን ወዳጆቹ…
Read 1093 times
Published in
ጥበብ
የዘመናችን ግጥሞች ለምን ሌሪክ በሚለው የግጥም ዝርያ መም ላይ መሮጥ እንደጀመሩ መፈተሽ ዋና ጉዳዬ ባይሆንም፣ ዘወትር የልቤን መዝጊያ ማንኳኳቱ ግን አልቀረም፡፡ ይህ ስሜት ንክር፣ ሙዚቃዊና መዝሙራዊነት ያሞቀውና ከቁመቱ አጠር የሚለው ግጥም፤ በወጣት ገጣሚያን ትከሻ ላይ ለብቻው እስክስታ እንዲመታ ማን ፈቀደለት?…
Read 1124 times
Published in
ጥበብ
ስለ ቅድስት ይልማ “መባ” ከማውሳቴ በፊት ከዚህ ቀደም ራሷ ጽፋ ስላዘጋጀችው “ረቡኒ” ጥቂት ልናገር። በምክንያት ካልሆነ በቀር ሆነ ብዬ ፊልም የማየት ልምዱ ስላልነበረኝ የቅድስትን “ረቡኒ” ያየሁት በአንድ ወዳጄ ብርቱ ጉትጎታ ነበር፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ በወቅቱ የፊልሙ ርዕስ “ረቡኒ” በመባሉ ቅሬታ…
Read 2251 times
Published in
ጥበብ
“Good Health is a Laughing Matter” በተሰኘ መጽሐፍ ላይ ተንተርሶ የተሰራ “ፓች አዳምስ” የሚል ፊልም አለ፡፡ ፊልሙ በሽተኞችን እንድ በሽተኛ ሳይሆን እንደ ‹‹ሰው›› አድርገን የማከምን መንገድ የሚጠቁም ነው። ታማሚዎች ከተፈጥሮ፣ ከጥበብ፣ ከእርሻና ከሚያዝናኑ ነገሮች ጋር እንዲገናኙ በማድረግ ሕመማቸውን እንዴት ማቅለል…
Read 2700 times
Published in
ጥበብ
ጉዞዬ፤ ባለማወቅ ውቂያኖስ ከተከበበ የጥያቄ ደሴት ይመራኛል፡፡ የጋጋኖው ድምጽ ይሰማኛል፡፡ ከዝምታ እቅፍ ወድቂያለሁ፡፡ በመሆን - አለመሆን መሐል እንደ ኩበት እዋልላለሁ፡፡ ዝምታው የነፋስ ማዕበል አስነስቷል። ልቤ በእንግዳ ምድር ተመላልሶ፤ በምስጢር ዝማም ተሸብቧል፡፡ መንፈሴ ተመስጧል፡፡ ምናቤ ተተኩሷል፡፡ ‹‹ጎስዐ ልቤዬ ቃለ ኪነት›› የሚል…
Read 1744 times
Published in
ጥበብ
“የልጅነት ታሪኬ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ በጸጸትና በቁጭት የተሞላ ነው” ታሪክ እንደኩሬ ውሃ ተከትሮ በአንድ ቦታ አይረጋም፡፡ ክፉ፣ደጉን እያነሳ እየጣለ በጊዜ ሐዲድ ላይ ሳያሰለስ የሚነጉድ ወራጅ ነው፡፡ በቀደደው ቦይ እየፈሰሰ ከትውልድ ትውልድ ይሻገራል፡፡ በማያቋረጥ የጊዜ ማዕበል ውስጥ እየተናጠ ለትውልድ የሚቀር አሻራ…
Read 2198 times
Published in
ጥበብ