ጥበብ
ቀኑ መስከረም 10 ነው፡፡ ለሰው ያዋስኩትን መፅሐፍ ተቀብዬ ፒያሳ አንድ ካፌ ውስጥ አረፍ ብያለሁ፡፡ “Bloom’s Biocritiques” የተሰኘ ተለጣጣቂ ሕትመት ያለው ድንቅ ሥራ ነው፡፡ በዚህኛው መጽሐፍ ላይ የሩሲያው ደራሲ ፊዮዶር ዶስተየቭስኪ ሥራውና ሕይወቱ ተዳስሷል፡፡ ደጋግሜ ያነበብኩት ቢሆንም ማገላበጤን ቀጠልኩ፡፡ የደራሲውን የውልደት፣…
Read 1697 times
Published in
ጥበብ
ሌላውን መምሰል የለባችሁም፤ ማንነታችሁን ውደዱት፡፡ ሊ ሚሼል ገንዘብ ማሳደዱን ትታችሁ፣ ከልባችሁ የምትወዱትን ነገር ማሳደድ ጀምሩ፡፡ Tony hsiehግብ፤ ቀነ-ገደብ የተቀመጠለት ህልም ነው፡፡ ናፖሊዮን ሂልሥራችሁን ለማሻሻል ከፈለጋችሁ የማይቻለውን ለመስራት ሞክሩ፡፡ ብሪያን ትሬሲመሞከራችሁን እስክታቆሙ ድረስ ተሸናፊዎች አይደላችሁም፡፡ ማይክ ዲትካእንደ ቢራቢሮ ተንሳፈፉ፤ እንደ ንብ…
Read 1499 times
Published in
ጥበብ
የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ነው “እመጓ” የተሰኘውን መፅሃፍ ምርቃት እንዲታደሙ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ትልቁ አዳራሽ መሰብሰብ የጀመሩት፡፡ አዳራሹ በምሁራን፣ በእምነት አባቶች፣ በመፅሃፍ አፍቃሪያንና በጋዜጠኞች ጢም ብሎ ሞልቷል፡፡ ከአዳራሹም ውጭ በሩና ኮሪደሩ በታዳሚዎች ተሞልቷል፡፡…
Read 13213 times
Published in
ጥበብ
ገፅ ለገፅ መወያየት ፊት ለፊት መሞራረድ! የዛሬ ጉዞዬን ከጅምሩ ልዩ የሚያደርገው፣ ለወሬ ጊዜ በማይሰጠው ከሳሊተ ማርያም፣ በጐሮ አድርጌ፣ በአዲሱ የፍጥነት መንገድ ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) መድረሴ ነው!ከሹፌሩ ወዳጄ ጋር፣ የረባ ወሬ አውግተን ሳንጨርስ፣ ደብረዘይት ገብተን ቁጭ አልን፡፡ በፈጣኑ የቢሾፍቱ መንገድ ሳውጠነጥን…
Read 2334 times
Published in
ጥበብ
ከትናንት በስቲያ በተካሄደው የሸገር ኤፍ ኤም102.1 የለዛ ፕሮግራም የአድማጮች ምርጫ የኪነጥበብ ሽልማት በፊልምና በሙዚቃ ዘርፍየአመቱ የአድማጭ ምርጦች ተሸልመዋል፡፡• በአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ አሸናፊ የቴዲ አፍሮ (ቴዎድሮስ ካሣሁን) “ሠባ ደረጃ”• በአመቱ ምርጥ የፊልም ማጀቢያ ዘርፍ ፀደንያ ገ/ ማርቆስ በ “ሃርየት” ፊልምማጀቢያ…
Read 3185 times
Published in
ጥበብ
ቆንጆ ናት... አፍላ .... 15 አመቷ ነው። ጎረምሶች ሲያዩዋት አይናቸው ይጎለጎላል። ጎልማሶች አይተው ይመኝዋታል። ወንዶች ይከጅሏታል። ሴቶች በቅናት እንደ ሽንኩርት ይልጧታል። አንድ ቀን እንዲህ ስል ጠየቅኳት፤ “ማግባት የምትፈልጊው ባል ምን መስፈርት እንዲያሟላ ትፈልጊያለሽ?”በፍጥነት መለሰችልኝ፤“--- የተማረ መሆን አለበት፤ ማስተርስ ያለው ይመረጣል።…
Read 4021 times
Published in
ጥበብ