ጥበብ

Saturday, 28 March 2015 10:17

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
አንዳንዴ ለዓይን የተሰወረውን ልብ ያየዋል፡፡ ኤች ጃክሰን ብራውን ጄአር.ፍቅር ማለት ራስን ያለ ዋስትና መስጠት ነው፡፡ አኔ ካምቤል አበባ ያለ ፀሐይ ብርሃን አያብብም፤ ሰው ያለ ፍቅር አይኖርም፡፡ ማክስ ሙለር የፍቅር የመጀመሪያ ተግባሩ ማድመጥ ነው፡፡ ፓውል ቲሊች ፍቅር፣ ዕድሜ፣ ገደብና ሞት አያውቅም፡፡…
Rate this item
(10 votes)
መጽሐፍትን ማንበብ፣ የተፈተፈቱ አበቦችን ለነፍስ ማጉረስ ብቻ አይደለም፤ በነፍሳችን ጉሮሮ ላይ የሚሠነቀሩ እሾሆችንም መንቅሮ መጣል ነው። በጥበብ ምህዋር በደስታ የሚያንፈቀፍቁንና በሲቃ የሚያንሠቀስቁን ሁሉ የሚመዘኑበት ሚዛን፣ የሚጣሩበት ወንጠፍት አለ፡፡ በጥበብ ቤተዘመዶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ሒስ የሚባለው አንዱ ድንኳን ውስጥ ያለው ሣይንስ…
Rate this item
(4 votes)
(ይህ ታሪክ የተፃፈው በ1940 እ.ኤ.አ ቢሆንም እስከ 1967 ዓ.ም ድረስ የመታተም እድል ሳያገኝ ቆይቷል፡፡ በመጨረሻም የታተመው “ዘ ኦብጀክቲቪስት” በተባለው መጽሔት ላይ ነው፡፡ ታሪኩ የፈጠራ ምጥን ቁልጭ አድርጐ የሚያሳይ ነው፡፡ አርቲስቱ በምን አይነት መንገድ የህይወቱን ጭብጥ ከአእምሮው ሃሳቦች እና ከተጨባጩ እውነታ…
Saturday, 28 March 2015 10:05

የሲኒማ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሴት ተዋናዮች ስለሙያቸው)በተዋናይነቴ እጅግ አስደሳቹ የትወና ክፍል ዳይሬክተሩን ማስደሰት ነው፡፡ ሁሌም ዳይሬክተሬን ማስደሰት እፈልጋለሁ፡፡ ጆን አን ቼን ጠንክሬ መስራቴና ግሩም ሥልጠና ማግኘቴ ከአንዳንድ ተፎካካሪዎቼ የተሻልኩ ተዋናይት እንድሆን አስችሎኛል፡፡ ፓላ ኔግሪ እንደሌላ ሰው የምዘፍን ከሆነ ጨርሶ መዝፈን አያስፈልገኝም፡፡ ቢሊ ሆሊዴይ ሰዎች…
Rate this item
(1 Vote)
አንድም - ሦስትም (የመጽሐፍ ዳሰሳ) ሀብታሙ ስዩም በቀድሞው “አዲስ ጉዳይ” መጽሔት ላይ ሲተነፍሳቸው የነበሩትን ፖለቲካ ዘመም ግሩምሩምታዎች በ176 ገጽ ተምኖ፣ የድርሳን ግርማን አላብሶ፣ ለአንባቢ ካቀረበ ከረምረም አለ። የጥበብ ስራውን ገና በጠዋቱ ለተቀጨችው ለ“አዲስ ጉዳይ” መጽሔት እንደ ዝክር የሚወስዱለት ባይታጡም በጉያው…
Rate this item
(2 votes)
“ቦሮዲኖ እና መርከቡ” የተሰኙት ግጥሞች በኢትዮጵያውያን ዘንድ ብዙም የማይታወቀው የሩሲያዊው ገጣሚ የሚሃይል ሌርሞንቶቭ ሥራዎች ናቸው፡፡ ከሥራዎቹ በፊት ስለ ገጣሚው ግለ ሕይወት ባጭሩ እነሆ፡፡ ሚሃይል ዩሪቺቪች ሌርሞንቶቭ እ.ኤ.አ በ1814 ሞስኮ ውስጥ ነው የተወለደው፡፡ ከጠላቱ ጋር ተፋልሞ የተገደለውም በ1841 ዓ.ም ሲሆን ገጣሚው…