ባህል
አዲሶቹ ሙሽሮች የቄሱን ቡራኬ ለመቀበል ፊታቸው ናቸው፡፡ ቄሱ እስኪባርኩ ድረስ እርስ በእርስ መንቆለጳጰስይዘዋል፡፡ ሙሽራው፡- “የእኔ እንጆሪ፣ የእኔ ብርቱካኔ!” ምናምን ነገር ይላታል፡፡ ሙሽሪት ደግሞ በበኩሏ… “የእኔ መንደሪን፣ የእኔ የወይን ዘለላ!” ምናምን ትለዋለች፡፡ ይሄኔ ቄሱ፡- “ባልና ሚስት ብያችኋለሁ” ከማለት ይልቅ ምን ቢሉ…
Read 2911 times
Published in
ባህል
“--‘ነገር’ በአለቆች ፉከራ መልክ ይመጣል፡፡ ስንት ወር ሙሉ በራሱ ድክመት ያልሰበሰበውንሂሳብ “በሁለት ቀን ውስጥ ባትከፍሉ እናንተን አያድርገኝ!” አይነት ቃና ያለው ፉከራ፡፡ ‘ነገር’ ሆነተብሎ የተሳሳተ መረጃ በማስተላለፍ መልክ ይመጣል፡፡ “የአካባቢው ሰዎች በአገልግሎት አሰጣጡመደሰታቸውን ለሪፖርተራችን ገለጸውለታል” አይነት ነገር፡፡---” ኤፍሬም እንዳለ እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም…
Read 1349 times
Published in
ባህል
ዮናስ ነ.ማርያም የአዲስ አድማስ ፅሁፍ አቅራቢ ነው (Contributor) የአዲስ አድማስ ቤተሰብ የሚለው የበለጠ ይገልፀዋል፡፡ አዲስ አድማስን እንደ ራሱ ጋዜጣ ነው የሚያየው- ለሱ ተብሎ ብቻ እንደሚታተምለት የግል ጋዜጣው። በጣም ይሳሳላታል፡፡ ከልቡ ነው የሚወዳት! ላለፉት በርካታ ዓመታት፣ በርካታ ምርጥ አጫጭር ልብወለዶቹን ለአድማስ…
Read 4953 times
Published in
ባህል
Saturday, 25 November 2017 09:55
የሃይማኖትና የዘመናዊነት ግብግብ
Written by ብሩህ ዓለምነህ (በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር)
“--ዘመናዊ ትምህርት የመጣውም፣ መካከለኛው ዘመን ከሰው ላይ የነጠቀውን ሥልጣን ለማስመለስ ነው፡፡ አፄ ቴዎድሮስ ከቤተ ክህነት ሥልጣን የቀነሱትለሰው ልጅ ሥልጣን ለመጨመር ነው፡፡ የአብነት ት/ቤቶች እንደ አሸን በፈሉበት ሀገር ላይ አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመናዊ ት/ቤቶችን ሲያስፋፉ የነበረው፣በአብነት ት/ቤቶች የተነጠቀውን የሰው ልጅ ሥልጣን…
Read 1530 times
Published in
ባህል
“-በእርግጥም የህክምና ተቋሙ ሙያዊ ሥራ አስደሳች ላይሆን ይችላል፡፡ በችሎታ ማነስ፣ ወይምበግዴለሽነት ስህተቶች ተሠርተው ሊሆን ይችላል፡፡ ግን ለ‘ሰርቫይቫል’ ስንል…“ዶከተር፣ እድሜህንየማቱሳላን እጥፍ በእጥፍ ያድርገው!” እንላለን፡፡--”እንዴት ሰነበታችሁሳ! 2010 ሩቧን እያገባደድናት ነው፡፡ አኔ የምለው…ሌላው ዓለም ያሉ ሰዎች ጊዜ፣ የዴንዘል ዋሺንግተን ‘አንስቶፐብል’ ፊልም ላይ እንዳለው…
Read 1788 times
Published in
ባህል
ሰውየው ወንደ ላጤ ነው፡፡… በመጥፎ አጋጣሚ የተለያት የቀድሞ ባለቤቱ ውጭ አገር ትኖራለች፡፡ ተስፋ ቆርጣ እስካገባች ድረስ ያለችበትን እያወቀ ችላ ብሏታል፡፡… እሷ ግን ሁልጊዜ አብራው ነበረች። … ይህን ደግሞ እሱ ሊረዳ አልቻለም፡፡… ከቤቱ ወደ ስራው ወይም ወደ ሌላ ቦታ ደርሶ ሲመለስና…
Read 1550 times
Published in
ባህል