ባህል
በግርማ ሙዚቃዎች ውስጥ ሁሉ ያለችው ሴት አንድ ናት፡፡ የሚወዳት የሚያኮርፋት፣ የሚቀርባት የሚርቃት እሷን ብቻ ነው - እጸገነትን፡፡ እጸገነት ገብረሥላሴ የልጅነቱ ናት፤ የልጁም እናት፡፡ በንጹሕ ልቡ የወደዳት፤ የምትወደው፡፡ “ሴት አላምንም” ፣ “ትወጅኝ እንደሁ”፣”ቁርጡን ንገሪኝ” እና “ፍቅር እንደክራር”ብሎ ያዜመላት፡፡ “ይበቃናል” ብሎ ያንጎራጎረውም…
Read 2528 times
Published in
ባህል
Read 2471 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንደሚነግሩን ከሆነ ‘ፈረንጆቹ’ አገራት ሰዉ ቴሌቪዥን ላይ ማስታወቂያዎች ማየት ይወዳል ይባላል፡፡ ፈጠራ የሚታየው እዛ ላይ ነዋ! እኛ መቼ ነው… ማታ ስልክ ሲደወልልን… “ቆይ እባክህ ቲቪ ላይ ማስታወቂያ ተላልፎ ሲያልቅ መልሼ እደውልልሃለሁ…” የምንባባለው! አሁን አሁንማ ጭራሽ ብዙዎቹ ማስታወቂያዎች ሲመጡብን…
Read 2947 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… መቼም ጨዋታ አይደል፣ ግራ ግብት ያለን ነገር አለ። ‘ስልጣኔ’ ማለት… አንዳንዴ ትርጉሙ ግራ አይገባችሁም! አለመሰልጠናችንን የሚነካን በዛብና። አለ አይደል… የእኛ የእኛ የሆነውን ሁሉ የ‘ፋራነት’ … የነሱ የሆነው ሁሉ የ”ስልጣኔ” እየሆነ ተቸግረናል። ስሙኝማ… አንዳንዶቻችሁ “በአውሮፕላን የምትመጡም…” ሰዎች! ሰላም…
Read 2805 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… በቃ ዘመኑ እንዲህ ሆነ ማለት ነው እንዴ… በቃ እኮ ሰው አየኝ አላየኝ ማለት መተፋፈር ምናምን ሁሉ ቀረ ማለት ነው? የእውነት እኮ እንደኔ ያለው በጋቢ ላይ ካፖርት መደረብ ‘ፋሺን’ የሚመስለው ‘ፕሪሚቲቭ’ ሰው.፣ ስምንተኛው ሺህ የደረሰ ቢመስለው አይገርምም፡፡ ኧረ…
Read 2853 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንግዲህ አየሩም ‘ቀዝቀዝ' እያለ ነው፡፡ “ያወቁ ተሟቁ” ማለት ይሄኔ ነው፡፡ ልጄ አዋዋልና አመሻሻችሁን… አለ አይደል… ክረምት-ተኮር ካላደረጋችሁት በኋላ “ወጋኝ…ቆረጠኝ” ማለት ዋጋ የለውም፡፡ ስኳር እንኳን ከወርቅ ጋር ‘የውድነት' ፉክክር በያዘችበት ዘመን… “እድሜ ለሃኪም” ማለት እንኳን አስቸግሯል፡፡ [ስሙኝማ… ደህናው ነገር…
Read 2741 times
Published in
ባህል