ባህል

Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የሰሞኑ ነፋስ ጠበሰንሳ! የምር ግን… “ክብደት ቀንሱ” ምናምን የሚባለው ምክር… አለ አይደል… “አንዳንድ ጊዜ ግን ክብደት ሊጠቅም ይችላል…” ምናምን የሚል ሀረግ ይቀጠልበትማ! አሀ… እኛ በግዴታ በ‘ዳየቱም’ በምኑም እየመነመንን በዚቹ ‘ኪሏችን’ የሰሞኑ ነፋስ የት ወስዶ እንደሚጥለን አይታወቅማ! (ስሙኝማ…“ዳይት ላይ ነኝ…”…
Rate this item
(17 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል……እዚች ከተማ ውስጥ ያለ ጮሌነት እንዴት ‘መልኩን እየለዋወጠ እንደሚመጣ የሚገርም ነው፡፡ እና… ‘ያላወቀ ማለቁ’ ነው፡፡በቀደም ይሄ ትርፍ ሳይጭን ሦስት፣ ሦስት ሰው የሚደረድረው ታክሲ መጨረሻ ወንበር ላይ ነበርኩ። “ኋላ ጠጋ በሉ…” ተብሎ አንዲት ‘የዘመናችን ሰው’ የምትመስል ልጅ…
Sunday, 27 November 2016 00:00

“ነገሩ ነው እንጂ…”

Written by
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ‘ሰውየው’ ተመረጡ የተባለ ሰሞን ነው፡፡ የሆነ አገልግሎት መስጫ ቦታ ላይ ነበርን፡፡ ቢሮው ውስጥ ሲ.ኤን.ኤን. እስከ ጥግ ተለቆ አማሪካን “ጉድ! ጉድ”! እያለች ነበር፡፡ ታዲያላችሁ…አጠገቤ የነበሩ እናት፣ እንኳን ስለ ዶናልድ ትረምፕ ሊያውቁ ዓለም ላይ ከኢትዮጵያ ሌላ አገር የሌለ የሚመስላቸው አይነት…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…አንድ ጊዜ የሆኑ የግብጽ ዲታ ደሴት እገዛለሁ ብለው አልነበር!፡ ሀሳብ አለን… የሆነ ውቅያኖስ አካባቢ ባለቤት የሌለው ደሴት አማረንማ! አለ አይደል… ‘ሰው ያልረገጠው’ መሬት ፈልጎ ‘ፉርሽ ባትሉኝ’…ብለን ይዞታ ማጠናከር አማረንማ! “ስማ፣ ኑሮን እንዴት ይዘኸዋል?”“ምን እይዘዋለሁ፣ እሱ ጠፍሮ ይዞኛል እንጂ! ገንዘብ…
Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… እንግዲህ ጉዳያችን አድርገነው የለ… የእውነት እኚህ ትረምፕ የሚሏቸው ሰውዬ ተመረጡ! ሰዉ ሁሉ ‘ሲደነግጥ’ እኔ የማልደነግጥሳ! መሀል ከተማ አካባቢ ያሉ ጫማ ጠራጊዎች እንኳን የሰውየው ‘ነጩ ቤተ መንግሥት’ መግባት መክፈቻ ነበሩ፡፡ አንድ ጊዜ ሰውየው ምን ብለው ነበር አሉ…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የሠራ የእጁን፣ የተቀመጠ የእንትኑን አያጣም የሚሏት አባባል አለች፡፡ እንደ ጨዋታ ማሳመሪያ አሪፍ ነች፡፡ ችግሩ ግን…ጨዋታ ማሳመር ሌላ፣ ‘መሬት ያለው እውነት’ ሌላ! ልክ ነዋ…‘የሠራ’ አጨብጭቦ ሲቀር፣ ‘የተቀመጠ’…አለ አይደል… ‘ቅቤና ማሩ’ አልጋው ድረስ ሲመጣለት እያየን ነዋ። (ለሚመለከተው ሁሉ…ከፍ ብሎ የተጠቀሰው ለ‘ሹገር…
Page 6 of 42