ባህል
Read 2031 times
Published in
ባህል
ጥቅምት 22 ቀን 1923 ዓ.ምበዛሬዋ_ዕለት ከ 93 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የንግሥ በዓል ዋዜማ ፤ የታላቁ ንጉሠ ነገሥት የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ሐውልት በመናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ፤ ለበዓል የመጡት እንግዶች በተገኙበት ሥርዐት፣ የሐውልቱን መጋረጃ…
Read 1965 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! [አንድ የድሮ ፌዝ አለች። ሴቶቹ ማታ ሲለያዩ አንደኛዋ “ጧት ስንት ሰዓት ነው ቤተስኪያን የምንገናኘው?” ስትል ሌላኛዋ “እንግዲህ ባሎቻችን እንዴት እንዳሳደሩን አይተን ነዋ!” አለች አሉ። የድሮ ሰው ነገር ያውቅበታል። እኛ እኛ ነን ለዛችን የቸከከው።] እኔ የምለው… እንዲያው እንዲህ ዓይነት…
Read 1990 times
Published in
ባህል
Read 1926 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…. ሳልረሳው…. ዘንድሮም ይሄ የ‘ሀበሻ’ ስምን ‘ፈረንጅኛ’ ማድረግ አልቀረም እንዴ! (አንቺ እንትናዬ… ዋናው ስምሽ ምንም የ‘መ’ ወይም የ‘ገ’ ዘር የለው። ታዲያ ‘ሜግ’ የሚሉሽ… በየትኛው ሂሳብ ነው?) በቃ… የራሳችን ስምም አያረካን?የምር አይገርማችሁም…. ዘንድሮ ስብሰባ ላይ እንኳን ሙሉ ለሙሉ በአማርኛ…
Read 1836 times
Published in
ባህል
ትምህርት ጥሩ ነው። ኮሌጅ መግባትም አሪፍ ነው። ግን ኮሌጅ ስለገባህ ብቻ እራስህን ትለውጣለህ፣ ሀገርን ትቀይራለህ ማለትም አይደለም። በሀገራችንም ፊደል ከመቁጠር ውጭ ብዙ ትምህርት የሌላቸው፣ ሆኖም በተፈጥሮ ባላቸው ችሎታ ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡ ወደ ውጭም ስንሄድ .....ታዋቂው የኦቶሞቢል አምራች የፎርድ…
Read 1755 times
Published in
ባህል

