ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ! ውድ ልጆችህ መጥተናል፡፡አንድዬ፡— ብላችሁ፣ ብላችሁ ተደራጅታችሁ መጣችሁብኝ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ መደራጀታችን እኮ አይደለም፡፡ ሁልጊዜ ለየብቻችን እየመጣን ከምናስቸግር ለምን ሁለት፣ ሶስት ሆነን አንሄድም ተባብለን ነው፡፡አንድዬ፡— ስማኝ፣ መጀመሪያ ነገር፣ ለየብቻችሁ መች ቻልኳችሁና ነው፣ ጭራሽ በቡድን የምትመጡት!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…
Read 1608 times
Published in
ባህል
“እናንተ እኮ ኮትና ሱሪዋን ለማግኘት ተክለ ሰውነቱ ወደ እናንተ የሚቀራረብ የአክስት ልጅ ተፈልጎ ተገኝቶ ነው! እሱም ቢሆን እሁድ ማለዳ ሰው ሳያየው ተነስቶ ከሹሮ ሜዳ የሸመታት ነች፡፡ ደግሞ እኮ…ይህንን ያኔ ራሳችሁ ነግራችሁት፣ ትን እስኪለው ነበር የሳቀው፡፡ እናላችሁ…ምን ለማለት ነው፣ ብዙዎች ‘ቦተሊከኞቻችን’…
Read 1607 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የአንድ መስሪያ ቤት ሰዎች ናቸው፡፡ እና…በየወሩ ገንዘብ እያዋጡ የሆነ ቅዳሜ ቀን ጥሬ ሥጋቸው ላይ ይዘምታሉ፡፡ ቢያንስ፣ ቢያንስ በወር አንድ ቀን ቀበቶ ቀዳዳ ሊሰነጠቅ እስኪደርስ ድረስ የጥሬ ስጋ ‘አምሮታቸውን’ ይወጣሉ!እኔ የምለው…እዚች ከተማ ውስጥ እግረኛ ሆኖ መንቀሳቀስ አስቸጋሪ ሆነሳ! ጠቅላላ ‘ዱላ’…
Read 1662 times
Published in
ባህል
“እውነት ለመናገር በፖለቲካው አካባቢ በርከት ያሉ ሴቶች ወደ ስልጣን መውጣታቸው ጥሩ ነው፡፡ እንደውም አንዳንዶቹ አሪፍ በሚመስል መልኩ እየተንቀሳቀሱ ይመሰላል፡፡ ግን ደግሞ ሰፊው ህብረተሰብ ውስጥ ያሉት በየቀኑ የሚገጥማቸው ነገር አስቸጋሪ ነው፡፡--” በየትምህርት ቤቱ ይደረጋሉ ስለሚባሉ ነገሮች የምንሰማቸው ለጆሮ የሚከብዱ ናቸው፡፡ እናማ…የተጋነኑትን…
Read 1513 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መቶ ሺህ! መቶ ሺህ ብር ለሞባይል፣ ያውም ከመንግስት ኪስ! አንደኛውን ትንሽ ጨምረው ከተማ ለከተማ የምታዞር አራት ጎማ ለምን አይገዙላቸውም! እኛም አንደነግጥም ነበራ! ጥያቄ አለን…“የመንግሥት ኪስ ማለት የእናንተ ኪስ ነው…” ምናምን እንባል የለ እንዴ! ኧረ እባካችሁ፣ ቅልጥ ባለች ቺስታ ሀገር…
Read 1980 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ከዚህ በፊት ያወራናት ነገር አለች:: በበፊተኛው ‘ስርወ መንግስት’ ጊዜ ነው:: (ቂ…ቂ…ቂ…) እናላችሁ… ይህ ወዳጃችን ምን ጊዜም ከኪሱ ፌስታል አይጠፋም:: በሆነ ቀበሌ ህብረት ሱቅ በኩል ሲያልፍ… የሆነ የሚሸጥ ነገር ሊገጥም ስለሚችል ጥንቃቄ መሆኑ ነው:: ከዕለታት አንድ ቀንም በሰሜን አዲስ…
Read 2071 times
Published in
ባህል