ባህል
“እኔ ምለው… እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ማዘዝን የመሰለ ነገር እኮ የለም፡፡ ማንም ሰው ማዘዝ ይችላል፡፡ ቀላል ነው፡፡ “ያንን ስቀል…” “ያንን አውርድ…” ይሄንን አንሳ…” ማለት ቀላል ነው፡፡ ለዚህ ነው በቀጥታም፣ በተዘዋዋሪም ትእዛዝ የሚሰጥ የበዛብን፡፡ የምር ግን፣ አለ አይደል… የአዛዥ ቁጥር እየበዛ ሲሄድ ጥሩ…
Read 1960 times
Published in
ባህል
“እናማ…በሁሉ ነገር እያነሳ የሚያፈርጠን በበዛበት በአሁኑ ጊዜ፣ ብቸኛው ትጥቃችን ተስፋና ወድቆ አለመቅረት ነው፡፡ “በህይወቴ ደጋግሜ ወድቄያለሁ፣ ስኬታማ የሆንኩትም ለዚህ ነው” የምንልበትን ጊዜ ያፍጥልንማ!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሬስቱራንት ውስጥ ትእዛዛችሁን ልትቀበል የመጣችው አስተናጋጅ ፊት ላይ ያለው መኮሳተር… አለ አይደል… “ራቭ ፎር አለኝ፣” “ጂ…
Read 2191 times
Published in
ባህል
“እናላችሁ… አስቸጋሪ ነው፡፡ የምር ግን… በተለይ ይሄ ሊለቀን ያልቻለው የ‘ሀገር ልጅነት’ ሾኬን ማስቀረት ካልቻልን፣ በወንዝ ልጅነት መሳሳቡን ማቆም ካልቻልን፣ ሁሉንም በእኩል ዓይን ማየት ካልቻልን… ፖለቲካውን እያመሰው ያለው ‘ሾኬ’ ማህበራዊ ኑሯችንንም ማተረማመሱ አይቀርም፡፡ --” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ቶተነሀም ሰባት ቃመ አሉ! (“አሁን ይሄ…
Read 2002 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ በፈጠርከን መስፈርት መለኪያ አውጣልን፡፡ አንድዬ፡— ምን እያልክ ነው?ምስኪን ሀበሻ፡— ወይ ሳትገጥምልን የቀረ ነገር ካለ አስተካክልልን፡፡ አንድዬ፡— አንተ ሰውዬ፣ በጠዋቱ አረቄ ጠጥተህ አናትህ ላይ ወጣ እንዴ! ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ ስንት ነገር አናታችን ላይ ወጥቶ፣…
Read 2246 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ክረምትና ‘ቅዝቃዜው’ አልለቅ አለንሳ! “ሞቅ ሊል ነው” ስንል ውርጩ ሾልኮ እየገባ፣ “ፀሀይ ልትወጣ ነው” ስንል ከፓሲፊክ ውቅያኖስ ይምጣ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ የማናውቀው ደመና ሰማይ ለሰማይ ተስቦ እየሸፈነን… ‘ቆፈንና ውርጭ’ የሚቀንሱበት ዘመን ይሁንልንማ!እኔ የምለው …እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…እኛ ዘንድ ጀምሮ…
Read 2318 times
Published in
ባህል
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ክረምት አልፎ በጋ፣ መስከረም ሲጠባአሮጌው ዓመት አልፎ፣ አዲሱ ሲገባደራሽ የወንዝ ውሀ ተውሳኩን ይውሰደውጤና መሆኑን ነው እኛ የምንወደው፣ተብሎ ተዚሞ ነበር፡፡ በተለይ ዘንድሮ ፈሳሽ የወንዝ ውሃ እንዲወስድልን የምንፈልጋቸው ብዙ ተውሳኮች አሉ፡፡ በወሬ መልክ፣ በመድረክ ላይ ንግግር መልክ፣ በሬድዮና…
Read 2306 times
Published in
ባህል