ባህል

Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ዘንድሮ መቼም እነኚህ ዱባይ፣ ቻይና ምናምን የሚባሉ ቦታዎች የማይሄድ ሰው ያለ አይመስልም፡፡ በቀደም አንድ ወዳጃችን “እንዴት እስከዛሬ ቻይና አልሄድክም?” የሚል ወዳጅ ቢጤ ሲጨቀጭቀው ነበር፡፡“በነገራችን ላይ እስካሁን የት፣ የት ሄደሀል?”“ማለት…”“ማለትማ ለጉብኝት…”“እዚህ በታች በኩል እስከ ሦስት ቁጥር ማዞሪያ፣ ወደ ላይ ደግሞ…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ግማሹ ዓመት አለቀ! የቀን መቁጠሪያችሁን ወሩን ጠብቆ መገለባበጥ ረስታችሁ አሁንም ገና ሦስተኛ ወር ላይ ነው! ጊዜው ይሮጣል፣ እድሜ ይሮጣል፣ የዳቦ ዋጋ ይሮጣል… እነኚህ ሁሉ ነገሮች ብቻ ሳይሆኑ ‘ፖለቲካችንም’ በሁሴን ቦልት ፍጥነት ይሮጣል፡፡ ‘እንክት አድርጎ’ ነዋ የሚሮጠው! እንደውም… እንግዲህ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ ግራ ገብቶታል፣ በጣም ግራ ገብቶታል፡፡ ሲውል ሲያድር የሚሰማቸውና የሚያያቸው ነገሮች ምክንያትና ማብራሪያ እያጣላቸው ግራ ገብቶታል፡፡ ግራ መጋባት ብቻ ሳይሆን ደስ የማይሉ ሃሳቦች ሁሉ እያለፉ፣ እያገደሙ ይመላለሱበት ጀምረዋል፡፡ ቢቸግረው ወደ አንድዬ ሄደ፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ኸረ አንድዬ!(መልስ የለም፡፡)ምስኪን ሀበሻ፡— …
Rate this item
(3 votes)
ብዙ ጊዜ “ታሪክ ራሱን ይደግማል” ሲባል ሰምቻለሁ፡፡ ሌሎቻችሁም እንደኔው ሰምታችሁ ይሆናል፡፡ ታሪክ ራሱን የሚደግመው ከታሪክ ከራሱ ተምረን ማስተካከልና ማቆም የሚገባንን ማረምና ማስተካከል ካልቻልን ነው፡፡ ከታሪክ መማር የሚያስፈልገው ስህተትን ላለመድገም ነው፡፡ በኛ ሀገር ግን ታሪክን የመድገም አባዜ ስለተጠናወተን ወይም ታሪክን ለመድገም…
Sunday, 24 February 2019 00:00

‘የባንኳ ዲምፕል

Written by
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ቡና ይዛችሁ ተቀምጣችኋል፡፡ የሆነ የምታውቁት ወይም ራሱን “ጓደኛው ነኝ፣” ብሎ የሚያስብ ሰው አጠገባችሁ መጥቶ ይቀመጣል፡፡ አቀማመጡ እኮ ሰልክ ደውላችሁ “አንተ ሰውዬ፣ እየጠበኩህ አይደል እንዴ!” ብላችሁ የተቆጣችሁት ነው የሚመስለው። “ስማ፣ በጣም ነው እኮ የጠፋኸው…” ምናምን አይነት ነገር ይላል፡፡ (ከሁለት ቀን…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ ‘የምናምን ዓመት፣’ ‘የምናምን ዓመት’ የሚባል ነገር አለ አይደል… ዘንድሮ ለእኛ ደግሞ ‘የቃለ መጠይቅ ዓመት’ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ልጄ… ዘንድሮ እንደ ምንም ብሎ በሆነ ቲቪ ጣቢያ ቃለ መጠይቅ ካልተደረጉ ‘ይህ እድል’ ሊያመልጥ ይችላላ! (አንዳንዶቹን ስናይ በጋዜጠኞቹ ተፈልገው፣ ተጠይቀው ስቱዲዮ የገቡ…
Page 10 of 62