ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(23 votes)
 - “ዶ/ር ዐቢይ የተመረጠው በአሜሪካ መንግስት ጣልቃ ገብነት ነው-” - አቦይ ስብሃት - “ኢህአዴግ እንኳንስ ህገ መንግስት፣ ህገ ደንብ አክብሮ አያውቅም” - የአረና አመራር - “ኢትዮጵያ ውስጥ እየገረፉ መግዛት መቆም አለበት” - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው አገራዊ…
Rate this item
(31 votes)
“ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ” – (ለገዢው ፓርቲ የተመረጠ አገራዊ ተረት!) ስድስተኛ ፎቅ ላይ ወደ ሚገኘው ቢሮዬ ለመውጣት፣ ቆሜ ሊፍት እየጠበቅሁ ነበር። እንደኔው ሊፍት የሚጠብቁ ሁለት ወንዶች፣ አጠገቤ ቆመው፣ ጮክ ብለው ያወራሉ - እጃቸውን እያወራጩ፡፡ ከቆምኩበት ስንዝር ሳልነቃነቅ፣ የወሬያቸው ርዕሰ ጉዳይ፣…
Rate this item
(13 votes)
(ሪፎርሙን በምክንያት የሚቃወሙትን አይመለከትም!!)በቅርቡ የሙከራ ሥርጭቱን በጀመረው “ድምፂ ወያኔ” የቴሌቪዥን ቻናል ላይ አንድ ቃለ ምልልስ ተላልፏል፡፡ ለእኔ አስገራሚ ቃለ-ምልልስ ነበር፡፡ (አንዳንዶች ደግሞ ሳይበሽቁበት አይቀርም!) ቃለ ምልልሱ በወቅቱ አገራዊ ሪፎርም ላይ የሚያጠነጥን ነው፡፡ (የአዲሱ አመራር የለውጥ እርምጃ ማለቴ ነው!) ጣቢያው ቃለ…
Rate this item
(25 votes)
 • ኢህአዴግን ያተረፈው አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሳይሆን የመደመር ፍልስፍና ነው • ህጻናት የሚወዷቸውና እናቶች የሚጸልዩላቸው ጠ/ሚኒስትር አግኝተናል • አዲሱ ዓመት ለጦቢያና ልጆቿ ታላቅ የምህረትና የእርቅ ዓመት ነው አንዳንድ ፖለቲከኞች፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ በማይታመን ፍጥነት እየከወኑ ያሉትን አስደማሚ ሁለንተናዊ ለውጥ (ሪፎርም)…
Rate this item
(43 votes)
 • ለወጣቶች ከተመደበው 10 ቢ.ብር ውስጥ 4 ቢ.ብር ሥራ ላይ አልዋለም • ገዢው ፓርቲ፤ “ከአገርህ? ከሥልጣንህ?” ተብሎ ይጠየቅልን • ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የምናተርፈውን በግልጽ እንወቀው በርግጥ ዛሬ ያመጣው አመል አይደለም፡፡ ኢህአዴግ ነፍሴ ሁሌም እንዲሁ ነው! ላለፉት 27 ዓመታት የኖረበት ዘዬው…
Rate this item
(30 votes)
· ለቀውስ ዘመን የሚመጥን፣ ብቃትና አቅም ያለው ጠ/ሚኒስትር ያስፈልገናል · የኢህአዴግ አባል ያልሆነ ጠ/ሚኒስትር መሾምም የማይቻል አይደለም · ኢህአዴግ፤ ከመረጠው ህዝብ ጋር “እንተዋወቃለን ወይ?” ይበል ላለፉት 27 ዓመታት ግድም በሥልጣን ላይ የዘለቀው ኢህአዴግ ነፍሴ፤ መቼም ከአፉ ተለይቶት የማያውቅ አንድ ዝነኛ…
Page 7 of 40