ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(30 votes)
· ለቀውስ ዘመን የሚመጥን፣ ብቃትና አቅም ያለው ጠ/ሚኒስትር ያስፈልገናል · የኢህአዴግ አባል ያልሆነ ጠ/ሚኒስትር መሾምም የማይቻል አይደለም · ኢህአዴግ፤ ከመረጠው ህዝብ ጋር “እንተዋወቃለን ወይ?” ይበል ላለፉት 27 ዓመታት ግድም በሥልጣን ላይ የዘለቀው ኢህአዴግ ነፍሴ፤ መቼም ከአፉ ተለይቶት የማያውቅ አንድ ዝነኛ…
Rate this item
(24 votes)
ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በአንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪነት የዘለቁት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ከእስር መፈታታቸውን ምክንያት በማድረግ፣ የአምቦ ከተማ ህዝብ ሞቅ ደመቅ ያለ አቀባበል አድርጎላቸው ነበር፡፡ (አንዳንዶች፤”A hero’s Welcome” ሲሉ ዘግበውታል) “ፖለቲከኛው የንጉስ አቀባበል ተደረጋላቸው” የሚል መንፈስ ያለው…
Rate this item
(69 votes)
 - ኢህአዴግ ፓርቲ ነው “የነፍስ አባት?!” - እውነቱን እንጋፈጥ - ለተፈናቀሉት ተጠያቂው ማነው? በኢትዮጵያም ሆነ በአውራ ፓርቲው ታሪክ፣ እንዳሁኑ ጊዜ አዳዲስና ዱብዕዳ የሆኑ ክስተቶች ተፈጥረው አያውቁም፡፡ (ለጤና ያድርግልን!) ለምሳሌ ካለፉት 2 ዓመታት ወዲህ መንግስትና “ኢህአዴግ ነፍሴ” እንደገጠማቸው ዓይነት የመረረና የገረረ…
Rate this item
(36 votes)
 የዘር ከበሮ መደለቅ ተያይዞ መጥፋትን ያስከትላል የዛሬ የፖለቲካ ወጌን የምጀምረው ባለፈው ረቡዕ ለንባብ በበቃው “ሪፖርተር” ጋዜጣ ላይ “ለፖለቲካዊ ጉዳዮች አነስተኛ ትኩረት የሰጠው የፕሬዚዳንቱ ንግግር” በሚል ከሰፈረው ወቅታዊ ዘገባ፤ ትኩረቴን የሳቡትን አንድ ሁለት አንቀፆች መዝዤ፣ ለእናንተ በማካፈል ነው፡፡ (እንድትገረሙ ወይም እንድትደመሙ!)…
Rate this item
(18 votes)
አገርን መንከባከብ ሳናጣት ነው የጥንቱ የአልባንያ ኮሙኒዝም አቀንቃኙ “ኢህአዴግ ነፍሴ”፤ ደርግን ከአራት ኪሎ ቤተ መንግስት አስፈንጥሮ (የስንት ዘመኑን ትግል፣ የሰኮንድ አስመሰልኩት አይደል!?) የስልጣን መንበሩን ወይም ወንበሩን የተቆናጠጠ ሰሞን ምን ያልተባለ ነገር አለ?! (በርግጥ ወዲያውኑ ሶሻሊዝምን መሳቢያ ውስጥ ከትቶ “ነጭ ካፒታሊዝም”ን…
Rate this item
(30 votes)
· “የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ”?-- “የዶ/ር ነጋሶ ኢትዮጵያ”?---”የደርግ ኢትዮጵያ”???· መንግስትን፤ “ኢትዮጵያዊነታችንን” መልስልን ----ብለን ብንከሰውስ ? አያችሁልኝ … “የከፍታ ዘመን” በምኞት ብቻ እንደማይመጣ! አዲሱ ዓመት ገና ከመጥባቱ ከወደ ኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሰማናው ድንበር ተኮር ግጭት ያሳፍራል፡፡ የሚያሳፍረው ከወትሮው በተለየ በክልሎቹ ታጣቂ…
Page 8 of 40