ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በኪጋሊ እየተካሄደ ያለውን የአፍሪካ ሲኢኦ (CEO) ፎረም ሲከፍቱ፣ በዶናልድ ትራምፕ የሚመራው የአሜሪካ አስተዳደርና ሌሎች ኃያላን ሀገራት በአፍሪካ ላይ የሚያሳዩትን "አምባገነናዊ" አካሄድ በጽኑ ተችተዋል። ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው አፍሪካ በሀብት የታደለች ቢሆንም፣ ኃያላን ሀገራት ግን በአንድ እጃቸው ስለ ዲሞክራሲና…
Rate this item
(2 votes)
የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ የማነ ገ/መስቀል፣ የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ጉዳይ ላይ የሚከተለው "አምታች የኾነ አካሄድ" በቀጠናው ጦርነት ሊቀሰቅስ ይችላል በማለት ከሰሞኑ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት አስጠንቅቀዋል። የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና ሌሎች የአገሪቱ ከፍተኛ…
Tuesday, 19 August 2025 06:19

የደሞዝ ጭማሪው ፋይዳ በቁጥር

Written by
Rate this item
(8 votes)
መንግስት በአዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ምክንያት ለ160 ቢለየን ብር ተጨማሪ ወጭ እንደሚዳረግ ገልጿል። እስኪ የጭማሪውን ፋይዳ ለመረዳት ቁጥሮችን በአንጻራዊ ስሌት እናጢናቸው። ቋሚ ደሞዝተኛው ገንዘቡ ኪሱ ከመግባቱ በፊት በገቢ ግብር ምክንያት ዝቅተኛው ተከፋይ 15% ከፍተኛው ደግሞ 35% ይቆረጥበታል። ዝርዝሩ ውስጥ መግባት ስለሚያዳግት…
Rate this item
(2 votes)
... ቀን እንደማስረዘም ፥ ሌት እንደማሳጠር ነገ ተገናኝቶ ዛሬ ፥ እንደመቃጠር እግረኛ ተራራ ፥ ቆሞ እንደመጠበቅ ሥጋ ለበስ መንፈስ ፥ ሊያዩ እንደመናፈቅ ምነው ያንቺ ጠረን ፥ ለ’ኔ ሰማይ ኾነ? ተስፋዬን ጠቅልሎ ፥ እንደ ጉም በነነ... -ዲበኩሉ ጌታ- ርዕሱ፣ ገጹና ይዘቱ...…
Rate this item
(3 votes)
እስኪ ላፍታ የአካዳሚውን ዓለም እንደ ግዙፍና ባለብዙ ቀለም ካርታ አድርገን እናስበው። ታዲያ ይህ ካርታ ለግድግዳ ጌጥነት የተሰቀለ አይደለም— ይልቁንስ ኅሊናን ከስፍራ ወደ ስፍራ አንሸራሽሮ እንዲያመራምር ታስቦ እንጂ!እንዲያ ከሆነ ዕውቀትን የሚሹ ግለሰቦች የአገራት ድንበርና ኬላ ሳያግዳቸው በየትኛውም አህጉር በአይነ ኅሊናቸው ያላንዳች…
Rate this item
(13 votes)
አሰብ፣ “አሰብ” ከመባሉ በፊት የታሪክ መዛግብት እንደሚያስረዱን ስሙ ተርሴስ ነበር። ከ4000 ዓመታት በፊት ተርሴስ ብላ የሰየመችውም “ተርሴስ” የተባለች የጻድቁ የኢዮብ ልጅ ሚስት የሆነች ሴት ናት። ጻድቁ ኢዮብ በሰይጣን ተፈትኖ ፈተናውን አልፎ፣ እንደገና ልጆች ወልዶ ወንዶች ልጆቹ ሚስቶቻቸውን ይዘው ወደ አፋር…
Page 1 of 163