ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የቴክሳስ ምሽት ዛሬ የተለየ ነው። ሰማዩ ሰፊ፤ ከዋክብቱ በሩቅ ጸጥ ብለው የማላውቀውን የትዝታ በር ከፈተብኝ። ሰውነቴ እዚህ ቴክሳስ፤ ሐሳቤ ግን ውቅያኖስ ተሻግሮ፣ ዓመታትን ወደኋላ ተጉዞ፣ አዲስ አበባ .... መርካቶ። የመርካቶ ልጅ ነበርኩ። መርካቶን ኖሬበታለሁ፣ በመንገዶቹ ላይ አድጌበታለሁ። ገሊላ ትምህርት ቤት…
Rate this item
(2 votes)
ታዋቂው የኢኮኖሚ ባለሙያ ክቡር ገና በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ-ኢኮኖሚ ገጽታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አነጋጋሪ ጽሑፍ ይፋ አደረጉ። አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣች 60 ዓመታት በላይ ቢቆጠሩም፣ አህጉሪቱ አሁንም ጥሬ ዕቃ ብቻ ወደ ውጭ በመላክ የቴክኖሎጂና የማምረት አቅም ጥገኛ ሆና…
Rate this item
(1 Vote)
እውነተኛ የለውጥ አብዮት መነሻው የት እንደሆነ በታላቁ ጸሐፊ በሊዮ ቶልስቶይ ሕይወት እና አስተሳሰብ በመነሳት ሲመረመር ትልቅ ጥልቀት አለው። ብዙዎች ሕይወታቸውን የሚጨርሱት ውጫዊ ሥርዓቶችን እና የሌሎችን ባሕርይ በመተቸት ነው። በዚህ ሒደት ውስጥ በእርግጥ ልንቆጣጠረው የምንችለው ብቸኛ አካል ማለትም የራሳችን ስብዕና ሳይለወጥ…
Rate this item
(1 Vote)
የዕለት ተዕለት የትግል እና የድል ጉዞ ሲመዘን ሰበብ የመደርደርና ምክንያቶችን የማብዛት ባህሪ ከእውነተኛው የችግር መፍቻ ማዕከል ውጭ በማድረግ አቅምን እንደሚያመናምን ይስተዋላል። ቤንጃሚን ፍራንክሊን እንዳስገነዘበው፤ ለተለያዩ ማህበራዊና ሙያዊ ውድቀቶች ያለማቋረጥ ሰበብ የሚፈልግ አካል ለሌላ ማናቸውም ጠቃሚ ነገር ብቁ ሊሆን አይችልም። ምክንያቶችን…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም ከኢቲቪ ትግርኛ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ ሕገ ወጡ ሕወሓት በሙስና፣ በስልጣን ጥም እና በውስጥ ክፍፍል ሳቢያ ወደ ፈጣን መበስበስ ማምራቱን ገለጹ። ድርጅቱ ህዝባዊ ወገንተኝነቱን አጥቶ ስልጣንን ለግል ፍላጎት ማሳኪያ በማድረጉ እና ከሻዕቢያ…
Rate this item
(0 votes)
ከሥር ከላይ በስተግራ የምታየው ፎቶ 1 የታሪካዊዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሕንፃ አሁናዊ ገጽታ ነው ቢባል ማን ያምናል? የሕንፃውን የጥበብ ማዕከልነት ያውጁ የነበሩ እነዚያ ቀለሞች ዛሬ የሉም፤ በግራጫ ቀለም ቁጥጥር ሥር ውለው ደብዛቸው ጠፍቷል። እናም ቀደም ሲል ማንነቱን በሩቁ ያውጅ የነበረው…
Page 1 of 165