ነፃ አስተያየት
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ከበርካታ አማካሪዎችና ከሚኒስትሮች ጋር ወደ ቻይና ጉዞ ጀምረዋል። “Air Force One” የተሰኘው የፕሬዚዳንቱ ልዩ አውሮፕላን ገና ለበረራ መነሳቱ ነው። ብዙም ሳይቆይ፣ “አራቤላ የታለች?” ብለው ጠየቁ። አውሮፕላኑ፣ ከተሟላ የቢሮ አገልግሎት ጋር፣ ለፕሬዚዳንቱ አንድ መኝታ ቤትና ሰፊ የመታጠቢያ ክፍል የተሰራለት…
Read 8615 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አገሮች የተመሰረቱት ከአንድ አካባቢ የተነሳ ኃይል ሌላውን በጉልበት በመውረርና በማስገበር ወይም በስምምነት እንዲገብር በማድረግ ነው።ጀርመን የተመሰረተችው ከ1863 እስከ 1910 ዓ.ም ድረስ በተካሄደ ጦርነት ነው። የጦርነቱ ቀስቃሽና አስገባሪ ኸሩሽያ ነበረች።13ቱ የአሜሪካ ግዛቶች በእንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ላይ አምጸው በ1768 ነጻነታቸውን አወጁ። ከእንግሊዝ…
Read 2486 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የልብወለድ ድንቅ ውበትም፣ የሰናይና እኩይ፣ የቅዱስና የከይሲ ፍልሚያ አይደለም - የጀግኖች እንጂ። • ድንቅ ብቃት ያላቸው ተፎካካሪዎች፣… በየእርከኑ እየከበደ የሚሄድ ፈተና ውስጥ፣ በብርቱና በልሕቀት ሲወዳደሩ ለማየትና ለማሳየት የተቀረጸና የተቀናበረ ነው - ምርጥ የስፖርት ውድድር፣ ምርጥ የልብወለድ ታሪክ። • ከደካማ፣…
Read 10602 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የሰውን ብቃት የማክበር፣ እያንዳንዱን ሰው እንደየተግባሩ የማድነቅ ብሩህ የቅንነት መንፈስ አለው- የስፖርት ውድድር።ነገር ግን የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ ማቀጣጠያ፣ የዘረኝነትና የጭፍን እምነት ማራገቢያ፣ የጥላቻ መሳሪያም ያደርጉታል- ቀሽምና ክፉ ሰዎች።የስፖርት ውድድር፣ ላይ ላዩን ሲያዩት ከስፖርት ጋር የሚዛመድ ይመስላል። በመሰረታዊ ባሕርይና በዓላማ ግን፣…
Read 10454 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ተዓምራዊ ስራዎችና መዓተኛ ጥፋቶች የተተረኩባት አገር ናት። “ለማመን የሚከብዱ” ናቸው ታሪኮቿ። ግን ደግሞ ለበርካታ ሺ ዓመታት ገዝፎ የሚታይ ህልውናዋንና ታሪኳን፤ እንደ ዘላለማዊ የተፈጥሮ ሕግ፣ አምነው የሚቀበሉት እንጂ የሚጠራጠሩት አይደለም።አለቀላት፣ ጠወለገች። አፈር ሆነች፣ ጠፋች… የሚያስብሉ መዓቶች ይደራረቡባታል። ከውጭ በኩል ተዘምቶባታል። ከውስጥ…
Read 7221 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የእነ አቶ ስብሐት ቡድን የተሳተላይት ስልክ፣ የጦር ሜዳ መገናኛ፣ ለጦሩ የሚያገለግል ነዳጅ ወዘተ ያገኘው፣ በእርዳታ ስም ከገቡ አካላት መሆኑ መዘንጋት የለበትም። ስለዚህም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፤ “እያስታጠቃችሁ አታፋጁን” ብሎ አስቀድሞ መጮህ ይገባል፡፡” መንግስት በግልጽና ጥርት ባለ ቋንቋ የእነ ስብሐት ነጋን ቡድን…
Read 13307 times
Published in
ነፃ አስተያየት