ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ “እፍ” ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች፣ የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤ እርሱ ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም። የኢትዮጵያ ህዝብ ወዝውዞ ወዝውዞ ያዛለውን ፈጣሪ ጌታቸውን ህወሃትን ገፍትረው ለመጣል የደፈሩት የህዝብን ክንድ ተማምነው ነበር፡፡ ህወሃት ከወደቀ…
Rate this item
(2 votes)
 ህዝብ ተደራጅቶ አክራሪ ሃይሉን መቅጨት ካልቻለ፣ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የ1960ዎቹን የፖለቲካ ፓርቲዎች ርዕዮተ አለማዊ አሠላለፍ በሚተነትነው “ይድረስ ለባለታሪኩ” የተሰኘ መጽሐፋቸው የሚታወቁትና የኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም የቅርብ ረዳት የነበሩት አቶ ተስፋዬ መኮንን፤ ከሁለት አመት በፊት በአሜሪካ ከአጋሮቻቸው ጋር የመሠረቱት “የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት”…
Rate this item
(2 votes)
 • የትግራይና አማራ ህዝቦች ወደ ግጭት እንዲገቡ ማድረግ የለየለት እብደት ነው • በቴሌቶኑ ኢትዮጵያዊ ፍቅርንና አንድነትን የሚያጎላ ድጋፍ ተደርጓል • አዴፓ እና ኦዴፓ ሆድና ጀርባ ሆነዋል የሚባለው ምኞት ነው ከ10 ዓመት በላይ የአማራ ክልላዊ መንግስትን ያስተዳደሩትና ከለውጡ መሪዎች አንዱ የነበሩት…
Rate this item
(0 votes)
 “ጉዞ አድዋ” ዘንድሮ ለስድስተኛ ጊዜ ተኪዷል፡፡ በዚህ አመት በተደረገው ጉዞ፤ ከሐረር የራስ መኮንን ጦር የተጓዘበትን መንገድ ይዘው የገሠገሡ፣ ወረኢሉን የረገጡ ብቻ ሳይሆን ከትግራይ የራስ አሉላን መንገድ የተከተሉም ተቀላቅለውት፣ 123ኛውን የአድዋን የድል በዓል፣ አድዋ ላይ አክብሯል፡፡ እግረኞቹ የአድዋ አስታዋሾች የማጠናቀቂያ ሥነ…
Rate this item
(2 votes)
 • ከጠባብነት ካልወጣን እንደ አገር አንቀጥልም • አዲስ አበባ ስንል አስተሳሰቧን…መንፈሷን---መቻቻሏን…ማለታችን ነው ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ መሀል መርካቶ ነው፡፡ ከአገር የወጡት እ.ኤ.አ በ1996 ዓ.ም ከአለማያ ዩኒቨርሲቲ ብላቴ ማሰልጠኛ በገቡበት አጋጣሚ ነበር፡፡ መጀመሪያ ወደ ኬንያ፣ ከዚያም ወደ አሜሪካ ተሻገሩ፡፡ በህክምና ሙያ…
Rate this item
(4 votes)
አዲስ አበባ ለምን እንዲህ አወዛጋቢ ሆነች? በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጠው የኦሮሚያ የልዩ ጥቅም ጉዳይ ለምን ተደነገገ? አዲስ አበባ ለምን የኦሮሚያ ርዕሰ ከተማ ሆነች? በመዲናዋ ላይ የተፈጠረው ውዝግብ እንዴት ሊፈታ ይችላል? በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ህገ መንግስቱ በ1986/87 ሲረቀቅ፣ከ29ኙ የህገ መንግስት…
Page 11 of 102