ነፃ አስተያየት

Rate this item
(14 votes)
ወደ ትግራይ ክልል ያመራሁት ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዩን ገ/ሚካኤል ጋር ቃለ ምልልስ ለማድረግ ነበር፡፡ ጉዞዬን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አድርጌ ባለፈው ማክሰኞ ማለዳ ላይ ትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ገባሁ፡፡ ከአየር ማረፈያው ጀምሮ ሆቴሌ ድረስ እንዲሁም በመቀሌ ቆይታዬ ሁሉ…
Rate this item
(2 votes)
ከመወለድ በኋላ፣ በስራ የሚቀዳጁት ስኬትና የግል ብቃት ነው ኩራት!“የሉሲ ጉዞ”፣ ሸክሙ ትልቅ ነው፤ የሰላምና የፍቅር መልእክትን ሰንቋል፡፡ ቢጨንቀን ነው። የጨነቀው ብዙ ነገር ያደርጋል፡፡ ሉሲን ከሞት ለማስነሳት ይሞክራል፡፡ በእውን ዮሚሊዩን ዓመታትን ተሻግራ፣ “ሕይወት አዳሽ” እንድትሆንልን፤ ቢያንስ ቢያንስ የማገገሚያ ተስፋ እንድትሰጠን፣ አልያም…
Rate this item
(2 votes)
• ከተሞች፣ የእድገት ተስፋዎች ናቸው፡፡• ኢንዱስትሪ አልባ ሲሆኑ ግን፣ ተቀጣጣይ ጭድና ማገዶ ናቸው (ለአመፅና ለትርምሰ የተመቹ)፡፡• የፖለቲካ ምርጫ ጥሩ ተስፋ ሊሆን ይቻላል• ህግ አክባሪነት የጎደለውና በዘር መቧደን የገነነበት ምርጫ ግን፣ እልፍ አእላፍ እሳቶችን ለመለኮስ ሰበብ ይሆናል፡፡• የመገናኛ አውታሮች? ኢንተርኔትና እነፌስቡክ…
Rate this item
(1 Vote)
ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት አረመኔያዊ አገዛዝ ለመላቀቅ ባደረገችው የትግል ምጥ፣ “የለማ ቡድን” የተባለ የድንገቴ ልጅ ታቀፈች፡፡ ይህ ቡድን አለ ወይስ የለም የሚለው ራሱ ሲያጠራጥር ነበረ፡፡ መኖሩ ከተረጋገጠ በኋላ ደግሞ ከህወሃት ባርነት ነፃ የመሆን አለመሆኑ ነገር ብዙ ሲያከራክር ቆየ፡፡ ከህወሃት ነፃ መሆኑን…
Rate this item
(6 votes)
እንደ መግቢያዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሊቀ መንበርነት የሚመሩት ኦዴፓ፤ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፤ የፌዴራሊዝም ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ ነው ብሏል። በዚህ አቋም የማይስማማ የህብረተሰብ ክፍል ወይም የፖለቲካ ቡድን ይኖራል፤ ድሮም ነበር፤ ወደፊትም ይኖራል፡፡ ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ ለየት ያሉብኝን ሁለት ነገሮች ልጥቀስ።አንደኛ ማንነትን መሠረት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያችን በፖለቲካ ጣሯ ላይ የኢኮኖሚ ደዌ የደረበች ጎስቋላ ሃገር ነች፡፡ “አፍርሻት ልፍረስ” የሚለው የፖለቲካ ዛሯ ተሻለው ሲባል የሚብስበት መሆኑ ብቻ አይደለም ክፋቱ፣ ኢኮኖሚዋንም ይዤ ልሙት ማለቱ እንጂ፡፡ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ሲጠፉም ሲለሙም አብረው የሆኑ መንትያዎች በመሆናቸው፣ አንዱን ለይቶ ጤናማ ማድረግ አይቻልም።…
Page 12 of 102