ነፃ አስተያየት
የሰው ልጅ ሐሳቡን መግለጥ እንዲችል አንደበት ተሰጥቶታል። ሐዘኑንም ሆነ ደስታውን ለሌሎች ያካፍል ዘንድ ማኅበራዊ አድርጎ ፈጥሮታል። ስሜትም አእምሮም አለው። ስሜቱ የነገረውን አእምሮው አጥልሎና መዝኖ በሕሊናው ዳኝነት ለሌላው ወገን ያቀብላል።ሰው በተፈጥሮው ማኅበራዊ ብቻ ሳይሆን፣ሐሳቡን በነፃነት የመግለጥ መብት ይዞ የተወለደ ነው። ማኅበራዊነቱን”…
Read 613 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሰዎች ተነጋግረው ሲግባቡና ሲስማሙ ካየ ደሙ ይፈላል። ሰዎች፣ በዘርና በሃይማኖት፣ በፆታና በኑሮ ደረጃ ተቧድነው እንዲነታረኩና እንዲወነጃጀሉ ይፈልጋል።• የሚተጋገዙና የሚገበያዩ ሰዎችን ካየ ዐይኑ ይቀላል። ሁሉም እየሟገቱ ለንጥቂያ ሲሻሙ ለማየት ይናፍቃል። ንፁሕ መስተዋት ካልተሰበረ ፋብሪካም ካልተቃጠለ ይከፋዋል።• ተከባብረውና ቀና ብለው የሚራመዱ ሰዎችን…
Read 716 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እነሆ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ የሆነውን ታላቁን የዐቢይ ጾም (አርባ ጾም፣ ሁዳዴ ጾም- በልማድ) በታላቅ ጽሞና እና አርምሞ፣ ጸሎት እና ስግደት አጠናቀው ትንሣኤውን ሊያከብሩ ከደጅአፍ ደርሰዋል፤ ከዋዜማው- ከቀዳም ሥዑር። ዛሬ የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ቅዳሜ ቀዳም ሥዑር ነው።…
Read 721 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በጎ በጎውን ያሰማን ብለን በቀኝ ጎናችን ብንነሳ፣ የግል ሕይወታችን ብቻ ሳይሆን የአገራችን ጦርነቶችን፣ የዓለም ችግሮችም ጭምር የሚጠፉ ቢሆን እንዴት መልካም ነበር። ምን ዋጋ አለው? አይሆንም። ባይሆንም ግን… ነገሮችን በበጎ ለማየት ልባችን ከፈቀደ፣ ብዙ በጎ ነገር ማየት እንችላለን። አዎ በጎ ያልሆኑ…
Read 765 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 20 April 2024 10:37
የውጭ ዕዳ የብር ሕትመት ምክንያት አላቸው። ከዚያም ለሌላ ችግር ምክንያት ይሆናሉ።
Written by ዮሃንስ ሰ.
በብር ሕትመት ሳቢያ የዋጋ ንረት ከዓመት ዓመት ይጫወትብናል። ሌላ ጊዜ ደግሞ የመንግሥት የውጭ ዕዳ በአገሪቱ ጫንቃ ላይ ይከመርባታል።ሁለቱም ምክንያት አላቸው። በእርግማን የሚመጡ አይደሉም።ጦርነቶች ወይም የመንግሥት ፕሮጀክቶች የበረከቱ ጊዜ፣ ልጓም የበጠሰ የውጭ ዕዳ ሲጋልብ ይመጣል፡፡ መረን የለቀቀ የብር ሕትመት ይፈጠራል።“የውጭ ዕዳና…
Read 928 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ትዝብት1።የ60 ቤቶች ግንባታ ለማስጀመር የመሠረት ድንጋይ እንደተጣለ በዜና ሲነገር ሰምተናል፤ አይተናል። “የአዲስ አበባ የኮንዶምኒዬም ፕሮጀክት” ነው። ትልቅ ፕሮጀክት ነው። ከ40 እስከ መቶ ቢሊዮን ብር ሊፈጅ ይችላል።ትዝብት 2።“መጋቢት 24 ቀንን በማሰብ”… በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎች፣ በአዲስ አበባ፣ እንዲሁም በአማራ ክልል አንዳንድ ከተሞች…
Read 931 times
Published in
ነፃ አስተያየት