ነፃ አስተያየት
Saturday, 11 February 2023 20:47
“መንግስት ከገለልተኝነት ባሻገር ወደ ህጋዊው አካል ማዘንበል አለበት”
Written by Administrator
“ትልልቅ የመንግስት ሚዲያዎች አለመዘገብ ምንም ችግር እንዳልተፈጠረ ማስመሰል ነው” ጋዜጠኛና ደራሲ በኩረ ትጉሃን ጥበቡ በለጠ) ከአንድ ሳምንት በፊት በቀድሞው አቡነ ሳዊሮስ የሚመራው አካል የኦሮሞያና የብሄር ብሄረሰቦች ሲኖዶስ መሰርቻለሁ ማለቱን ተከትሎ ቅዱስ ሲኖዶስ እነዚህን አካላት ማውገዙ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ አካላት…
Read 732 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--ፈጣሪና ሕዝብ ባልተሰማበት ሁኔታ እነዚህ ግን ብዙ ሰሚዎችን አገኙ። እነዚህ ሰርጎገብ ናቸው። የኢትዮጵያ አይደሉም። የግላቸው ናቸው። ሁሉም ውስጥ ተደብቀው ሀገር እንዲታመስ ምክንያት የሚሆኑ ናቸው። የትም ከለላ ውስጥ ቢሆኑ የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር ነው። ያም ለግል ጥቅም የሚኖሩ ናቸው።--” በደወል 1 ዘኢትዮጵያ፥…
Read 1086 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--እንሆ ነፍስና ውሃ እንኳ ሳይቀሩ እንዲያገለግሏቸው አድርገው ድካማቸውን ከቀድሞው ያቃልላሉ፡፡ በነፍስየሚዘወር ወፍጮና በውሃ የሚዘወር የዕንጨት መቁረጫ መጋዝ ያበጃሉ፡፡--” የሚበልጥ ብዙ ነገር ይገኛል፡፡ ነገር ግን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ምን እንደ ሆነ በዘመናት ብዛት ተረስቶ ኑሮ ሊቃውንት እየመረመሩ፣ የመሬቱ መልክ ልዩ ልዩ…
Read 850 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 04 February 2023 18:39
በተበጣጠሰ ሃሳብ ተበታትኖ መፍረስ አለ። ሕይወትን በሚያዋህድ ጥበብ መትረፍስ ይቻላል?
Written by ዮሃንስ ሰ
አንዳንዴ ከብዙ ጥረት በኋላ፣ የሰላም ንጉሥ ወይም የፍትሕ መንግሥት ይመጣና፣ ለሰዎች እፎይታን ይሰጣል። ከከተማ ወንበዴና ከወሮበላ፣ ከበረሃ ሽፍታና ከጨካኝ ወንጀለኛ፣ ከጭፍን አመፅና ከትርምስ የሚያድን ሕግና ሥርዓትን ይፈጥራል። ወይም ነባር ጅምሮችን ያፀናል፤ ያሻሽላል።አንዳንዴ ደግሞ፣ ሕግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታ የተሸከመ መንግሥት፣ በተቃራኒው…
Read 651 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በቅርቡ መስከረም ወር ላይ፣ ብዙ ተበዳሪዎች እዳቸውን እንዳልመለሱለት ገልፆ ነበር። 9.3 ቢሊዮን ብር ብድር ቀልጦ እንደቀረበት ተናግሯል በ2014 ሪፖርት።አሁንም ግን ብርድ እሰጣለሁ ብሏል - ለዚያውም ያለ ወለድ ያለ ማስያዣ። “ብር ይሰጣል አሉ” እየተባለ ሲነገርለት ከርሟል። የረዣዥሞቹ ሰልፎች ምስጢር ይሄው ነው።ተመስጌን…
Read 1295 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሐምሌ 2000 ዓ.ም ላይ የአገሪቱ የገንዘብ ኖት፣ 35 ቢሊዮን ብር ነበር።ሐምሌ 2014 ዓ.ም ላይ የአገሪቱ የገንዘብ ኖት፣ ከ350 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኗል።ጦርነትን የሚገታ መፍትሔ ሲሳካ ማየት አስደናቂ ተዓምር ነው- እጅግ የሚመሰገን።የዋጋ ንረትን የሚያረግብና የሚያስወግድ መፍትሔም እንደዚያው። የዋጋ ንረትን ማብረድና ማስወገድ…
Read 707 times
Published in
ነፃ አስተያየት