ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
“አሁን እሺ ምን ይዤ ነው ወደ ቤት የምመለሰው?” በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር፡፡ ስሜቱ አሁንም አብሮኝ አለ፡፡ ሀዋሳ ምክኒያት እየፈጠረች በሰበብ ባስባቡ የምትፈነጥዝ ከተማ ብትሆንም፣ የዚያ ቀን ድባብ ግን ልዩ ነው፡፡ ማን የቀረ አለ? የምዕራቡ ዓለም የጨርቃ ጨርቅ ባለ ሀብቶች…
Rate this item
(1 Vote)
 • አንዱ ሲበረታ፣ ሌላው ያንሰራራል። አንዱ ሲታወክ፣ ሌላው ይታመማል። ትንሽ የሰከነ አእምሮና የተረጋጋ ኑሮ፣ ትንሽ የአገር ጸጥታና የእፎይታ አየር፣… አይናፍቃችሁም?ትንሽ እርጋታ፣ እንደገና ተመልሶ ያረጋጋል። አገር በሰላም ከሰነበተና እፎይታ ካገኘ፣ ለዜጎች የኑሮ ተስፋ ይሆናል። የተስፋ ጭላንጭል ይፈጠራል። በዋጋ ንረት የተባባሰውን የኑሮ…
Rate this item
(1 Vote)
 ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ እንደሚለው፣ እኔም አንድ ሰሞን “ኢህአዴግን እከስሳለሁ” እል ነበር። በእውነት እከስሳለሁም፡፡ ለምን? (ተነግሮ በማያልቅ ነገር!)ምክንያቱ ብዙ ነው፡፡ የቀድሞው ዘመናችንን ለማስታወስ ብንሞክር ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚዘረጋ የጭቆና ብራና መዘርጋት ይሆንብናል፡፡ በርግጥ ለላንቲካ መጠቃቀስ እንችላለን፡፡ ብዙ ጊዜ እንዳወራነው፣ ለመናገርና ተዘዋውሮ…
Rate this item
(0 votes)
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፡-ከሁሉም በላይ አመራርዎን በየተዋረዱ በጥብቅ ይመርምሩውድ ዶክተር ዐቢይ አህመድ፤ ይህንን ደብዳቤ ወደ እርስዎ ለመጻፍ ብዙ ውጣ ውረድ ሃሳቦች ገጥመውኝ፣ ከአምሥት ጊዜ በላይ እየጀመርኩ ብእሬን አስቀምጫለሁ። በእርግጥ ይህ ጉዳይ እርስዎን ብቻ ይመለከታል ወይ ብዬ ትቼውም ነበር።…
Rate this item
(1 Vote)
የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካን የሚያስወግድና የሚተካ ትክክለኛ ሃሳብ ካልጨበጥን፣…የእያንዳንዱን ሰው ሕልውና ካላከበርንና እንደየስራው ዳኝነት መስጠት ካልቻልን፣… ለዛሬ ባይሆን እንኳ ለነገ ብሩህ ሕልም ካልያዝን ሰላም አይኖረንም።ከምር፣ ለነገ የሚዘልቅ መፍትሄ እንዲኖረን ከፈለግን፣ ብሩህ ህልም ያስፈልገናል። በትክክለኛ ሃሳብ የተቃኘ…የተቃና መንገድን የተከተለ፣ …“ብሩህ የሩቅ ሕልም”…
Rate this item
(1 Vote)
ሁሉም ሰው፣ “ፖለቲከኛ” መሆን አማረውኮ። ይሄ የምኞትና የሕልም እጦት ነው። የበሽታ ምልክትም ጭምር እንጂ።“ፓይለት”፣ “ሐኪም፣ ዶክተር”፣ “የአውሮፕላን ኢንጂነር”፣ “ሳይንቲስት”፣ “የሂሳብ ሊቅ”፣… ወይም “ጋዜጠኛ”፣ “ደራሲ”፣ “ዘፋኝ”፣ “የእግር ኳስ ኮከብ”፣… ለመሆን ይመኛል - ሰው። ማቴ፣…የሚመኝ ይመስለኛል - ሕልም ያልጠፋበት ሰው።ሙያ ባይመርጥ እንኳ፣……
Page 10 of 148