ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ በምቹ ወንበሮችና ከውጭ አገራት በገቡ የተለያዩ መሳሪያዎች የተደራጀው “ሶሎዳ ቪአይፒ ሲኒማ” በከተማዋ እምብርት አራት ኪሎ፣ ዴንቨር ታዎር ላይ ከትላንት በስቲያ ተመርቆ ተከፈተ፡፡በቪአይፒ ደረጃ የታነፀው ሲኒማ ቤቱ፤ በአንድ ጊዜ ውስን የተመልካች ቁጥር እንደሚያስተናግድ ተገልጿል፡፡ ሲኒማ ቤቱ የተከፈተበትን ምክንያት ለአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ ምሽት በአገራችን ያልተለመደ ልዩ የፋሽን ሐሳብ (አይዲያ) ብሥራተ ገብርኤል በሚገኘው ላፍቶ ሞል በታዳሚዎች እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ ሁሉም ሰው የራሱ የአለባበስ ፋሽን ስላለው ፋሽን የሚለው ቃል ሁልጊዜ በሞዴሎች ብቻ መገለጽ የለበትም ያሉት የካይሙ ኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋ ገ/አብ፤ የዝግጅቱ ዓላማ…
Rate this item
(9 votes)
“የሳጥናኤል ሳል ኢትዮጵያ” የህይወት ዛፍ” “ገነት” “ኢትዮጵያ” የሚል ርዕስ ያለውና በጋዜጠኛና ደራሲ ፍሰሓ ያዜ ካሳ የተጻፈው መጽሃፍ በያዝነው ሳምንት በገበያ ላይ ውሎ እየተሸጠ ይገኛል፡፡ መጽሃፉ የዓለም ሃያላን አገራትና መሪዎቻቸው በህብረት ሆነው በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩበትን ምክንያትና ዋነኛ ግባቸውን የሚተነትን ነው ያለው…
Rate this item
(1 Vote)
ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የሆነው ጣይቱ የባህል ማዕከል ያዘጋጀው “መንገድ” የተሰኘ የስነጽሁፍ ዝግጅት የፊታችን ረቡዕ በአዲስ አበባው አክሱም ሆቴል ትልቁ አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ከቀኑ በ10፡30 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው በዚህ የስነጽሁፍ ዝግጅት ላይ የተመረጡ ግጥሞች፣ ወጎች፣ የፍቅር ደብዳቤና አጭር ልቦለድ የሚቀርብ ሲሆን ባለሙያዎችም በአገራችን…
Tuesday, 26 May 2015 08:43

“ዙቤይዳ”

Written by
Rate this item
(4 votes)
3ኛው ዕትም ሊወጣ ነው ተባለ በደራሲ አሌክስ አብርሃም ተፅፎ በቅርቡ ለአንባቢያን የደረሰው “ዙቤይዳ” የተሰኘው የአጭር ልብወለዶች መድበል የመጀመሪያና ሁለተኛ ዕትሞች ተሸጠው ማለቃቸው ተገለፀ፡፡ ሦስተኛው እትምም ከነገ በስቲያ ለገበያ እንደሚበቃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ መፅሐፉ በአሜሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን በዌብ ሳይት አማካኝነት እንደሚሸጥም ደራሲው…
Rate this item
(0 votes)
የ73ቱ ዓመቱን የዕድሜ ባለፀጋ የዶክተር ተስፋፅዮን ደለለ ግለ-ታሪክ የሚያስነብበው “ከሚሽግዳ እስከ ዓለም ዳርቻ (ሕይወቴ ትምህርት ቤቴ)” የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ ግለ-ታሪኩን የፃፉት ራሳቸው ዶ/ር ተስፋጽዮን ሲሆኑ የአርትኦት ሥራውን ያከናወነው ገጣሚ ወንድዬ ዓሊ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር የኢትዮጵያ…