ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮ ፊልም ኃ/የተ/የግ/ማህበር አስተባባሪነትና ባለቤትነት የሚዘጋጀው “ጉማ ፊልም ሽልማት” የዘንድሮ ፊልሞችን በሽልማት ውድድሩ ለማካተት ምዝገባ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ለሁለተኛው ዙር የሚወዳደሩ የአምና ፊልሞችን ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 3 በጣይቱ ሆቴል መዝግቦ ማጠናቀቁን የገለፀው ኢትዮ ፊልም፤ በሁለተኛው ዙር ውድድር የዘንድሮዎቹን ለማካተት ከሐምሌ…
Rate this item
(0 votes)
ተቀማጭነቱን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው “ጣይቱ የባህል ማዕከል” በመጪው አርብ “ውሳኔ” የተሰኘ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ የማዕከሉ የኢትዮጵያ ተወካዮች አስታወቁ፡፡ “ጣይቱ የባህል ማዕከል” ላለፉት 13 ዓመታት በአሜሪካና በአውሮፓ የኢትዮጵያን የኪነ-ጥበብ ስራዎች ሲያስተዋውቅና ሲያበረታታ እንደቆየ የገለፁት ተወካዮቹ፤ በመጪው አርብ ከቀኑ…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ኤሊያስ ማሞ ውባየሁ የተፃፈውና “እንጦሽ” የሚል ርዕስ የተሰጠው ልብወለድ መፅሀፍ ባሳለፍነው ሳምንት በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥነው መፅሀፍ፤ በውስጡ 38 አጫጭር ልቦለዶችን የያዘ ሲሆን በ240 ገፆች ላይ የተቀነበበ ነው፡፡ “እንጦሽ” ለአገር ውስጥ በ48 ብርና፣ ለውጭ አገር…
Rate this item
(4 votes)
በደራሲ አስፋው ታደሰ የተፃፈው “ዓለም ብላሽ እና ሰባቱ ምስጢራት” የተሰኘ ልቦለድ መፅሀፍ ለንባብ በቃ። መፅሀፉ ስለ እውቀት እና ሞት፣ ስለ ስደትና መንስኤው፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ ድህነትና፣ ተፅዕኖው፣ ስለ ኤድስ ታሪካዊ አመጣጥና ሌሎችንም ጉዳዮች ይዳስሳል፡፡ በ98 ገፅ የተቀነበበው መፅሃፉ፤ ከባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(1 Vote)
ማህበራዊ ወጎችን፣ ትዝብታዊ ጨዋታዎችን፣ እውነተኛ ገጠመኞችንና ሀተታዊ ፅሁፎችን ያካተተው የሄኖክ ግርማ “ኑሮና አዲስ አበባ” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን አንባቢያን እጅ ደርሷል፡፡ መፅሀፉ ከዘሪሁን ህንፃ እስከ ቺቺኒያና አትላስ ያሉ ትዝብቶች፣ ስለሴቶችና ቦርጭ፣ ስለ አረቄ ቤት ጨዋታዎች፣ ስለ ዘመናዊ ልመና (ቅፈላ) እና ሌሎች…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ምንባለ ጎሹ የተፃፈውና “ላልተኖረው” የሚል ስያሜ የተሰጠው ልብወለድ መፅሀፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መቼቱን ጎጃም ፍኖተሰላም እና አካባቢዋ ላይ ያደረገው መፅሀፉ በፍቅርና በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን በ33 ምዕራፎች እና በ243 ገፆች ተመጥኖ ተዘጋጅቷል። መፅሀፉ በ55 ብር ከ70…