ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደመወዝ ጎሽሜ የተፃፈው “ሦስተኛው ኪዳን” መፅሐፍ ሐሙስ ምሽት እንደሚመረቅ ብስራት ፕሮሞሽን አስታወቀ፡፡ በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ድህረምረቃ አዳራሽ ይመረቃል፤ መፅሐፉ፡፡ ደሞዝ ጎሽሜ በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሔቶች ያቀርባቸው በነበሩ ፅሑፎች ይታወቃል፡፡
Read 1495 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Monday, 05 March 2012 13:33
በትርጉም የፍልስፍና መፃሕፍት ላይ ውይይት ይካሄዳል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በአምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ከውጭ ሀገር ቋንቋዎት ወደ አማርኛ በሚተረጎሙ የፍልስፍና መፃሕፍት ለአንባቢያን ምን ጠቀሜታ ይሰጣሉ በሚል ርእስ ጉዳይ ዙርያ ውይይት እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡
Read 1220 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የኦስካር ሽልማት ስነስርዓት ከአሜሪካ ውጭ የተሰሩ ፊልሞች ዋና ዋናዎቹን ሽልማቶች እንደወሰዱ ሎስ አንጀለስ ታይምስ ገለፀ፡፡ የፈረንሳይ፤ የፓኪስታን፤ የኢራንና የኳታር የፊልም ባለሙያዎችና ፊልም ሰሪዎች የኦስካር ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ በፈረንሳይ የፊልም ባለሙያዎች የተሰራው ድምፅ አልባው ፊልም “ዘ አርቲስት” አምስት ዋና…
Read 1685 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአሜሪካ ልዩ የባህር ሃይል ወታደሮች “ኔቪ ሲልስ” የተተወነው “አክት ኦፍ ቫሎር” የተሰኘው ፊልም 24.7 ሚሊዮን ዶላር ሳምንታዊ ገቢ በማስመዝገብ ቦክስ ኦፊስን መምራት ጀመረ፡፡ በእውነተኛ የአሜሪካ ባህር ሃይል ወታደሮች ላይ ተመስርቶ ለቀረፃው 13 ሚሊየን ለማስተዋወቅ 30 ሚሊየን ዶላር የወጣበት የተሰራው ፊልም…
Read 1144 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለመጥፎ ፊልም ስራዎችና ባለሙያዎቻቸው በሚሰጠው የራዚ አዋርድ ላይ በ11 ዘርፎች ለሽልማት በመታጨት አዳም ሳንድለር ሪከርዱን እንደያዘ ሎስአንጀለስ ታይምስ ዘገበ፡፡ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት በሰራቸው ሶስት ፊልሞች በመሪ ተዋናይነት፤ በፕሮድዩሰርነትና በፊልም ድርሰት ፀሃፊነት የተሳተፈው ኮሜድያኑ አዳም ሳንድለር፤ የዓመቱ መጥፎ ፊልሞችና የዓመቱ መጥፎ…
Read 1142 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኦስካር ምሽት እንደጋዳፊ ባለሙሉ ማዕረግ ወታደራዊ ትጥቅ ለብሶ እና በሴት ቦዲ ጋርዶች በመታጀብ በቀዩ ምንጣፍ ላይ የተመላለሰው እንግሊዛዊው ኮሜድያን ሳቻ ባሮን ኮሐን ተወገዘ፡፡ ኮሜድያኑን በኦስካር እንግድነት ሲጋበዝ አላግባብ ይረብሻል በሚል የስነስርዓቱ አዘጋጆች ሊያግዱት አቅማምተው ነበር፡፡ እንደ ጋዳፊ ከመልበሱ ባሻገር በቅርቡ…
Read 1460 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና