ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምር ግን ይሄ “ጊዜው ይሮጣል…” የምንለው ነገር…አለ አይደል…ሳይንሱ ቢስቅብንም ‘እየሮጠ ያለ’ የሚያስመስለው የሆነ ነገርማ አለ፡፡ ይኸው ‘ሌላ ዓመት’ ደግሞ ሽው ብሎ ሊያልፍ ነው…‘ሽው፣ ሽው’ ሲያደርገን ከርሞ፡፡ የምር ግን…ሰኞ ይሆንና ሀሙስና ቅዳሜ ገና የደረሱ ሳይመስል እንደገና ሰኞ የሚሆነው በየትኛው ‘ካልኩሌሽን’…
Read 2045 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አዲሱም ዓመት እየተቃረበ ነው፡፡ መልካም የመዳረሻ ቀናት ይሁንልንማ! ምስኪኑ ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ማን ልበል?ምስኪኑ ሀበሻ፡— እኔ ነኝ አንድዬ፡፡ አንድዬ፡— እኮ አንተ ማነህ? ስም የለህም እንዴ!ምስኪኑ ሀበሻ፡— ምስኪኑ ሀበሻ ነኛ አንድዬ:: እንደው ሀጢአታችን ምን ያህል ቢበረታ ነው እንዲህ የረሳኸኝ፣ አንድዬ?አንድዬ፡—…
Read 2665 times
Published in
ባህል
ንዴት ሰነበታችሁሳ! የሆነ ወዳጅ ታገኙና “ና እስቲ ሻይ አየጠጣን የሆድ ሆዳችንን እናውራ” ይላችኋል፡፡ ፍላጎቱ ባይኖራችሁም... አለ አይደል... “ደግሞ እምቢ ብዬው የማውቃቸውንም፣ የማላውቃቸውንም የጠላቶቼን ዝርዝር እንዳላበዛ” ትሉና ግብዣውን ትቀበላላችሁ፡፡ የሆነች “የአሮጌ እቃዎች የእጅ በእጅ ሽያጭ" የሚል ማስታወቂያ ሳይለጥፉ የረሱባት የምትመስል ቤት…
Read 2490 times
Published in
ባህል
"እናማ… “እባካችሁ፣ እባካችሁ፣ እባካችሁ…” እየተባለ እስከ መቼ ሊዘልቅ ይችላል! ነገሮች ወደ ጎርፍነት፣ ነገሮች ወደ 8.5 የሪከተር መለኪያ መሬት መንቀጥቀጥነት፣ ነገሮች ወደ ናዳነት መለወጥ ሳያስፈልጋቸው ቀና ማለቱ፣ ቀበቶ ማጥበቁ ሳይሻል አይቀርም!--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!“የዘንድሮ ብርድ ለብቻው ነው፡፡” ሰሞኑን በስልክም፣ በምንም የምንለዋወጣት አባባል…
Read 1871 times
Published in
ባህል
"እኔ የምለው… ስንደግፍም ጥግ ድረስ ስንቃወምም ጥግ ድረስ! ስንባርክም ጥግ ድረስ፡ ስንረግምም ጥግ ድረስ! ስንወድም ጥግ ድረስ፣ ስንጠላም ጥግ ድረስ! ምን ይሻለናል!?" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ክረምቱ ጨከነብንሳ! በሳሳ ሰውነት ይህን አይነት ብርድ! ለደግ ያድርግልንማ፡፡ ይቺን ግጥም ስሙልኝማ…አዲስ ሞድ ለብሳለችሹራብ ደርባለችጸጉሯን ተተኩሳ…ለፎርም ሰዓት…
Read 2262 times
Published in
ባህል
"እናማ…‘እቃ፣ እቃ ጨዋታ’ የሚመስሉ ወሬዎች፣ ‘እቃ፣ እቃ ጨዋታ’ የሚመስሉ አስተሳሰቦች፣ ‘እቃ፣ እቃ ጨዋታ’ የሚመስሉ ድርጊቶች በዝተዋል፡፡ ብቻ ምን አለፋችሁ…በብዙ ዘርፎች…‘እቃ፣ እቃ ጨዋታ’ የሚመስሉ ነገሮች በዝተዋል፡፡ ፊልም ላይ “ቁረጠው!” የሚሏት ነገር እውነት በሆነችና ከፊሉን እንኳን በገነደስነው እንዴት አሪፍ በሆነ ነበር!" እንዴት…
Read 2058 times
Published in
ባህል