ባህል
ታሪክ ሰሪና ታሪክ ዘጋቢ አንድ ጊዜ በአገራችን አንድ ከፍተኛ ኮሚቴ ይቋቋማል፡፡ ይህ ኮሚቴ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህል፣ ሥነ ቃል ወዘተ… በማጥናት ስለ ሕዝቡ ሥነ ልቦናዊ ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ለመጨበጥ እንዲቻል እንዲያደርግ ኃላፊነት የተሰጠው ነው፡፡ ከኮሚቴው አባላት መካከል አንደኛው ዶክተር የዩኒቨርሲቲ መምህር…
Read 2659 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሁለት ጓደኛሞች ጣጣው ባለቀለት የሆነ ምርጫ ላይ እድል ስለቀናው ሰው እየተነጋገሩ ነው፡፡“ስማኛ፣ እሱ ሰውዬ በደንብ አድርጎ ምርጫውን ሰርቆታል እያልኩህ ነው፡፡”“እኔ ደግሞ አልሰረቀም፣ ተራ አሉባልታ ነው እያልኩህ ነው፡፡”“አንተ ስለምትደግፈው ምንም ቢሉህ አታምንም::”“እሺ እንዳምንህ ማስረጃ ስጠኝ፡፡”“ቆይ፣ ድምጽ ለሰጡት ሰዎች ገንዘብ አልሰጠም…
Read 2515 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… በምኑም በምናምኑም የምናነሳት አሜሪካ እኮ በአንድ ጣራ ስር በሚኖሩ የቤተሰብ አባላት መካከል የተለያዩ የፖለቲካ አቋሞች ይንጸባረቃሉ፡፡ ባል ሪፐብሊካን ቢሆን፣ ሚስት ዲሞክራት ትሆናለች፡፡ አንዱ ጽንስ ማቋረጥን ሲደግፍ፣ ሌላው ሊቃወም ይችላል፡፡ አንዱ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ወዳጅ መሆን አለብን ሲል፣…
Read 2991 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!(የምርም… ረዘም አድርጎ “አንዴት ሰነበታችሁ?” ብቻ ሳይሆን “እንዴት አደራችሁ?” ብቻ ሳይሆን “እንዴት አረፈዳችሁ?” “እንዴት ዋላችሁ?” “እንዴት አመሻችሁ?” መባባል የሚያስፈልግበት፣ “አይመጣምን ትተሽ፣ ይመጣልን ለመያዝ እንኳን ግራ የተጋባንበት ጊዜ ነው፡፡ ብቻ… ሁሉንም ለበጎ ያደርገውማ!)ስሙኝማ…የትኛው ስፍራ ምን መባል እንዳለበት፣ ምን መባል እንደሌለበት…
Read 3049 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ…እውነት ለመናገር እኮ ብዙ ዘፈኖቻችን እነኚህን አይነት ነገሮች በተመለከተ “ግፋ ወደፊት…” አይነት መልዕክቶች ያላቸው ይመስላሉ… “አሁንስ ከእነ ሚስቱ ሊናፍቀኝ ነው” በሚሉ ስንኞች… “እሽክም እናኑ…” ብለናል፡፡ “እሷ ስትጠፋ እህቷ ተገኘች” በሚሉ ስንኞች “ለእኔም አምጪ፣ ለአንቺም ጠጪ” ስንል አንግተናል፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ግልጽ ያለ…
Read 3265 times
Published in
ባህል
“የፖለቲካን ነገር ካነሳን አይቀር…የእኛ ‘ክርከር’ እኮ ኮሚክ ነው፡፡ እኔ የምለው… ለምንድነው ሳንሰዳደብ መነጋገር ያቃተን! የምር ግን.. የሀሳብ ድህነት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል ማለት ነው?--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ወዳጅነት፣ ቀላል ባቡር፣ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ምናምን ሌላ ጉዳይ ነው፡፡ ግን ስንትና…
Read 2670 times
Published in
ባህል