ባህል

Saturday, 13 January 2018 15:21

የ‘ፋሺን ነገር’

Written by
Rate this item
(3 votes)
“--የምር ግን ይሄ የመጥቀስ ታክቲከና ስትራቴጂ ጊዜ አልፎበታል እንዴ! በፊት የሆነች እንትናዬን የፈለጋት ሰው… አለ አይደል… ሰው እንዳይነቃበት ራቅ ብሎ ይጠቅሳታል፡፡ ሳቅ ካለች ‘መርሀ ግብሩ’ ግቡን መታ ማለት ነው፡፡ ከተኮሳተረች ደግሞ “ለአሁኑ አልተሳካም” አይነት ነገር ነው ማለት ነው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ኸረ…
Saturday, 06 January 2018 12:59

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(11 votes)
 የገና ስጦታ ሰውየው ለመሞት ወሰነ፡፡ ገመድ ገዝቶ ራሱን ሰቀለ፡፡ አለመታደል ሆኖበት ..ገመዱ ተበጠሰና ህይወቱ ተረፈ፡፡ …ያሰበው አልተሳካለትም!! … ሰውየው ተቸግሯል፣ ጨለማ ውጦታል፣ በሮቹ ሁሉ ተዘግተውበት ግራ ገብቶታል፡፡ … አሰበ … አሰበና ትንፋሹን የሚያቆይበት አማራጭ በማጣቱ መታሰር ፈለገ፡፡ እስር ቤት መከርቸም፡፡…
Saturday, 06 January 2018 12:43

በዓልና ኪስ

Written by
Rate this item
(4 votes)
 እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ! እንዴት ሰነበታችሁሳ!“አጅሬው ባዶ እጅህን መጣህ?”“ባዶ እጅህን መጣህ ማለት ምን ማለት ነው?”“በጉስ የታለ?”“የትኛው በግ፣ አደራ የሰጠሽኝ በግ አለ እንዴ?”“በአንተ ቤት አሹፈህ ሞተሀል፡፡ ዓመት በዓልን ያለ በግ ልናልፍ ነው…”“በቃ በሚቀጥለው ዓመት በዓል እንገዛለና…ምናምን ተብሎ የሚነሳው ጭቅጭቅ፣ ባልና ሚስትን…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ናችሁልኝ? ከውጪ ተገዝቶ ወደ ሀገር ቤት ከገባው በርካታ ኩንታል ስኳር ውስጥ ሶስት ሺ ሰባት መቶ ሰባ ሰባቱ መበላሸቱ ከሳምንት በፊት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ተዘግቧል፡፡ ይሄ ክስተት የመጀመሪያ አይደለም፡፡ ከወራት በፊት የተወሰኑ ሰዎች ከ40,000 ኩንታል በላይ ስኳር ሲያዘዋውሩና ሊሸጡ ሲሉ…
Rate this item
(6 votes)
 እንደ መግቢያ ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ፍሬደሪክ ኒቼ፣ ብዙ እሳቤዎች አበርክቶት እንዳለው ቢታወቅም ከሁሉም በላይ ሚዛን የሚደፋው ግን በዘመናዊነት እሳቤ ላይ የሰነዘረው ጠንከር ያለ ሂስ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ በዘርፉ ላይ ጥናት የሚያካሄዱ ልሂቃን፣ ፍሬደሪክ ኒቼን የድህረ ዘመናዊነት /Postmodernism/ የነፍስ አባት አድርገው…
Rate this item
(7 votes)
 “--ኑሮማ እግር ተወርች አስሮናል፡፡ እንደውም በእግረ ሙቅ ነው የጠፈረን፡፡ አይዟችሁ የሚል ነው ያጣነው፡፡ ባለስልጣኑ ሁሉ በመኪና አቧራ እየነዛብን ያልፋል እንጂ ዘወር ብሎ የጓዳችንን ጉድ የሚያይልን ነው ያጣነው፡፡ የምግቡ፣ የህክምናው፡ የምናምኑ ዋጋ ሰማየ ሰማያት ሲደርስ የሚከራከርልን ነው ያጣነው፡፡ እንዲህማ ሲቸገሩ ዝም…