ጥበብ

Monday, 09 September 2019 11:46

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 • ራሳችን ወላጅ እስክንሆን ድረስ የወላጅ ፍቅርን በቅጡ አናውቀውም፡፡ ሄነሪ ዋርድ ቢቸር• የተበላሹ አዋቂዎችን ከማቃናት ይልቅ ጠንካራ ሕጻናትን መፍጠር ይቀላል፡፡ ፍሬድሪክ ዳግላስ• ልጆቻቸውን የማይወዱ አባቶች አሉ፤ የልጅ ልጁን የማይወድ አያት ግን የለም፡፡ ቪክቶር ሁጎ• ፍቅር የልጅ ጨዋታ አይደለም፤ ትልቅ ሃላፊነት…
Monday, 09 September 2019 11:43

ሃሳብዎን በነፃነት ይስጡ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ውድ አንባቢያን፡- ከዚህ በታች የቀረቡት መጠይቆች ከመስከረም 2011 ዓ.ም አንስቶ እስካሁን ባሉት ጊዜያት የተፈፀሙ ወይም የተከናወኑ ጉ ልህ አገራዊ ሁነቶችን የሚመለከቱ ናቸው፡፡ ዓላማውም የአዲስ አድማስ አንባቢያን የዓመቱን ምርጥ፣ ተወዳጅ፣ አሳዛኝና አስደንጋጭ ክስተቶች በተመለከተ ሀሳባቸውን ወይም አስተያየታቸውን መሰብሰብ ነው፡፡ ምላሽ በመስጠት…
Rate this item
(2 votes)
በተቀመጥኩበት ሁሉ በሀሳብ ጭልጥ የምልበት ሁኔታ ዘወትር ግራ ያጋባኛል፡፡ ዛሬም የሆነው ይኸው ነው፡፡ የተቀመጥኩበት ወንበር እንደሁ ምቾት የለውም፡፡ ነገር ግን ቦታው እጅግ ሸለቆ የበዛበት በመሆኑ፣ የህይወትን ጠመዝማዛ መንገድ ይወክላል:: ሆኖም ጉዞ ነውና እያደር ይመሻል፤ ኑሮ:: ለእኔ ግን ከባዱ ነገር ጥቅጥቁ…
Saturday, 31 August 2019 13:21

ከህትመት ዶሴ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የፍቅርን ልክና ሚዛን የሚያውቀው ማነው? መጻሕፍትን መርምሮ ሀገርን ዞሮ ካላዩትና ከአልተገነዘቡት ምን ይሆናል፡፡ የመጻሕፍትን ጥቅም ሀገርን በማየት ያገኘው ሁሉ አለፍቅር መጻሕፍት ከንቱ ሆነው ይኖራሉ፡፡ ሀገሩንም ባዕድ እንደሚወስደውና ጥቅም እንደማይገኝበት የታወቀ ነገር ነው፡፡ በምሥራቅ መጨረሻ አገሮች ያሉት ሕዝቦች ወደ ሥልጣኔ ደረጃ…
Saturday, 31 August 2019 13:18

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “የትኛውንም አገር ለማጥፋት የአቶሚክ ቦንድ ወይም ረዥም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤል አያስፈልግም፡፡ የሚያስፈልገው የትምህርት ጥራትን ማውረድና ተማሪዎች ፈተና እንዲያጭበረብሩ መፍቀድ ብቻ ነው” “ሞት አልፈራም” ያለ አንድ ጆቢራ ተራራ ጫፍ ላይ ቆሞ፤ “ሞት የት ነው ያለኸው? ወንድ ከሆንክ ናና ሞክረኝ“ እያለ መጣራት…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያ ውስጥ የአጫጭር ልቦለዶች ንባብ በብዛት የተለመደው በዘመነ ደርግ ይሆናል የሚል ግምት አለ፡፡ እንደ ማንኛውም ሶሻሊስት አገር፣ በአዲሱ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራም የምትመራው ኢትዮጵያም፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎች ለሕዝብ ንቃተ ህሊና ማሳደጊያና ለአብዮት እመርታ ልትጠቀምበት ሞክራለች፡፡ በሚያስተላልፈው ጭብጥ እንጂ በውበቱ ላይ…
Page 12 of 197