ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “Born a crime” በተሰኘውና በጥላሁን ግርማ “የአመፃ ልጅ” በሚል ወደ አማርኛ በተመለሰው መፅሀፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፃህፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ…
Rate this item
(0 votes)
 በዳሪክ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን በየወሩ በተለያዩ ሚዲያ ነክ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚካሄደው ውይይት የሰኔ ወር መርሃ ግብር “ምርጫና ሚዲያ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ማክሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በዳይመንድ ሆቴል ይካሄል፡፡በዕለቱ ምርጫና ሚዲያ በኢትዮጵያ ምን መልክ እንደነበረውና ወደፊት ምን ሊመስል እንደሚገባው በባለሙያዎች…
Rate this item
(1 Vote)
በገጣሚና ጋዜጠኛ ተሾመ ብርሃኑ የተገጠመው በርካታ ግጥሞችን የያዘው “ኮብላይ ዘመን” የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ከ65 በላይ ግጥሞችን በያዘው በዚህ መፅሐፍ ውስጥ በርካታ ፖተሊካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና የፍቅር ጉዳዮችን መዳሰሱን ገጣሚና ጋዜጠኛ ተሾመ በርሃኑ ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ በ96…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በየወሩ የሚያካሂደው ብሌን የኪነ ጥበብ ምሽት 6ኛው ዙር ምሽት ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2011 ዓ.ን ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄል፡፡ ዋና ትኩረቱን በሰላም፣ በአንድነት፣ በፍቅርና በሀገራዊ መግባባት ላይ አድርጎ እያዝናና ግንዛቤን ያስጨብጣል በተባለው በዚህ ምሽት…
Rate this item
(0 votes)
 ኖርዝ ኢስት ኢንቨስት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲና ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው 3ኛው ዙር “ሆሄ የስነ ፅሁፍ ሽልማት” ጳጌሜ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ይካሄል፡፡ በሀገራችን የንባብ ባህል እንዲዳብርና የድርሰት ፈጠራ ስራዎች እንዲበረታቱ ለማድረግ በማሰብ…
Rate this item
(0 votes)
 ደራሲ ገጣሚ ተርጓሚና ፀሐፌ ተውኔት ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን ለማህበረሰቡ ላበረከተው አስተዋጽኦ፣ ለመራው መንገድና ላጋራው እውቀት፤ ምስጋናና አክብሮት ለመስጠት የተዘጋጀው “ነብይ ባገሩ እንዲህ ይከበራል” የምስጋናና የኪነጥበብ ምሽት ትላንት በአዲስ አበባ ቲያትርና ባህል አዳራሽ በድምቀት ተካሄደ፡፡ ገጣሚ ፍሬዘር አድማሱና የመሶብ ባህላዊ ባንድ…
Page 3 of 249