ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Thursday, 14 May 2026 07:26
የ115 ሀገራት ባለሙያዎች በተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ያሸነፈው ኢትዮጵያዊ
Written by Administrator
ናትናኤል ጌጤነው የተባለ 24 ዓመት ወጣት ሰሞኑን አማዞን ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ ሆኗል። ወጣቱ አሸናፊ የሆነው አይቪ የተባለ ለትምህርት አጋዥ የሆነና ያለኢንተርኔት የሚሰራ የሰውሰራሽ አስተውሎት ዲጅታል መድረክ በመፍጠር ነው። ወጣቱ ለወደፊቱም ኢትዮጵያን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂማዕከል የማድረግ ህልም አለው።
Read 1293 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የእኔ ነገር አላርፍም አይደል? እነሆ ስድስተኛ መጽሐፌን ላስመርቅ ነው። "ዥዋዥዌ" ብዬዋለሁ። አርባ ሰባት የዘመን ማስታወሻ ታሪኮችን የያዘ ነው፡፡ የተስተካከለና የተመሰቃቀለው፤ የተሳካና የተሰናከለው፤ የሚያምርና የሚያስቀይመው፤ የሚያስደስትና የሚያማርረው፤ የሚያኮራና የሚያሳፍረው ዘመነኛ ኢትዮጵያዊ ሕይወታችንን እንደ ወረደ በእነዚህ ታሪኮች ልሰንድ ሞክሬያለሁ፡፡ የዥዋዥዌ ምርቃት እንደ…
Read 1920 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት 10ኛውን የወር ወንበር በድምቀት አከናወነ። በአስረኛው የወር ወንበር "ስለ አደባባይ ሐውልቶቻችን ሥነ ጥበባዊ ወግ" የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) ማህበራዊ፣ፍልስፍናዊ፣ታሪካዊ፣ጥበባ ዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን በማንሳት ጥልቅ ውይይት እና የሀሳብ ልውውጥ የሚደረግበት የወር ወንበር አስረኛ መርሐግብሩን ጥቅምት…
Read 2015 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Read 1908 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Read 1326 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Friday, 31 October 2025 08:11
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ነገ ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ የማይቀርበት የሥነ ጥበብ ድግስ አዘጋጅቷል፡፡
Written by Administrator
በዝግጅቱ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች፣የጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም የሚድያ አካላት በቦታው በመገኘት ዝግጅቱን በመዘገብ ለሕዝቡ እንድታደርሱ ከወዲሁ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
Read 1090 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

