ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የዳንኤል ታረቀኝ የግጥም ስብስቦች ያካተተው “እሪ በከንቱ” የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ ከትላንት በስቲያ በደብረ ዳሞ ሆቴል ተመረቀ፡፡ ማህበራዊ ትዝብቶችን፣ ወቅታዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚያንፀባርቁ 65 ያህል ግጥሞችን የያዘው መጽሐፉ፤ በ84 ገፆች የተቀነበበ ሲሆን ገጣሚው የግጥሙን ርዕስ “እሪ በከንቱ” ያለበት ምክንያት በተለምዶ እሪ…
Rate this item
(0 votes)
 በዶ/ር አንድነት ቶኩማ የተፃፈውና የአገራችንን የረጅም ጊዜ የፖለቲካና የታሪክ ጉዞ ከብሔርተኞች ትግልና ሚና አንፃር የሚተርከው “የብሔርተኞችየትድግና ጉዞ” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ጸሃፊው “የአማራ ህዝብን ትግል እንደ ናሙና” በሚል ንዑስ ርዕስ ስር ኢዴፓ፣ መአህድ፣ አዴሀን፣ በጠቋር ብሔርተኞች ፊት የቆሙ የትድግና ክስተቶች ወይስ…
Rate this item
(0 votes)
በአዳማ ወጣት ገጣሚያን የተመሰረተው ሮሃ ሙዚቃ የኪነ ጥበብ ምሽት፣ አድዋን በመዘከር 3ኛ ዓመቱን ነገ በአዳማ ራስ ሆቴል የባህል አዳራሽ በድምቀት እንደሚያከብር መስራቾቹ አስታወቁ፡፡ በ121ኛው የአድዋ ድል በዓል ማግስት የተመሰረተው “ሮሃ ሙዚቃ“ የኪነ ጥበብ ምሽት፤ ባለፉት ዓመታት በርካታ ፈተናዎችን በመቋቋም በተለይም…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በዶ/ር ምህረት ደበበ “የተቆለፈበት ቁልፍ” መፅሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተ መፃህፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ በመፅሐፉ ላይ ስነ ልቦናዊ ሂስና ጥናታዊ ፅሁፍ የሚቀርብ ሲሆን ለውይይት የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በአዲስ አበባ…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ ለማ ደገፉ ስድስት መጽሐፎች ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በሂልተን ሆቴል ይመረቃል፡፡ መጽሐፎቹ በአማርኛ፣ ኦሮሚያኛና እንግሊዝኛ የተፃፉ ሲሆኑ በአመራርነት፣ በልጅና በቤተሰብ ግንባታ፣ በማህበራዊ ጉዳዮችና በስልጠና ላይ ያተኩራሉ፡፡ “ካሳደጉ አይቀር”፣ “ካደጉ አይቀር”፣ “Leading”፣ “ኡሊቃጀላ”፣ “መልአኩ” እና “ቀጥተኛው በትር” የተሰኙት መጽሐፎች አገርን፣…
Rate this item
(0 votes)
 ተወዳጅ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ኢንተርፕራይዝ፤ በእውቁና አንጋፋው የግብርና ሳይንቲስት ዶ/ር ስሜ ደበላ ስራና ህይወት ላይ የሚያጠነጥነውን የ54 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር የዶክተሩ ቤተሰቦች፣ የግብርና ሚኒስቴር ተወካዮችና ተጋባዥ እንግዶች በሚገኙበት በቪዲዮ በኦዲዮ ይመረቃል ተብሏል፡፡ ዘጋቢ ፊልሙ በዋናነት…
Page 5 of 245