ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በብሄራዊ ቴአትር አርት ጋለሪ ከአንድ ዓመት በፊት የተጀመረውና “መፅሀፍ የህሊና የሰላም መንገድ” በሚል መሪ ቃል ይካሄድ የነበረው የመፅሀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ሰኞ “ጥሞና” በሚል ርዕስ ለአራተኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ ለሰባት ቀናት በሚቆየው በዚህ አውደ ርዕይ ላይ በርካታ የመሃፉ ነጋዴዎች አዳዲስና ያገለገሉ…
Rate this item
(0 votes)
በሚካኤል ሽፈራው የተፃፈው ‹‹የሞርኮ አገር እውነት›› የተሰኘው መፅሀፍ ሰኞ ጥቅምት 28/2009 ከ11፡30 ጀምሮ በብሄራዊ አደራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱም አቶ ነፃነት ተስፋዬ በመፀሀፉ ላይ ዳሰሳ የሚያቀርቡ ሲሆን ሌሎች ኪነ-ጥበባዊ ዝግጅቶችም እንደሚቀርቡ የምርቃት ስነ-ስርዓቱ አዘጋጅ እናት የማስታወቂያ ድርጅት ገልጿል፡፡
Rate this item
(0 votes)
 እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ጋር በመተባበር ነገ ‹‹መረቅ›› በተሰኘው የአዳም ረታ መፅሀፍ ላይ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይት የመነሻ ሃሳብ የሚቀርቡት ቤተልሄም ዳኘ እንደሆኑ የተገለፁ ሲሆን በውይይቱ ላይ ፍላጎት ያለው እንዲሳተፍ እናት የማሰታወቂያ ድርጅት ጋብዟል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ፋንታዬ እሸቱ የተጻፈው “የዘመን አሻራ” የተሰኘ ልቦለድ መፅሐፍ ዛሬ ጠዋት ከ3፡30 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ የመፅሀፉ ታሪክ የፍቅር፣ የተንኮል፣ የታማኝነት፣ የክህደት፣ የፖለቲካ፣ የበቀልና የስለላ ሴራዎችን እያሰናሰለ ባልተጠበቀ መንገድ እንደሚቋጭ በጀርባ ማስታወሻው ላይ ሰፍሯል፡፡ በመፅሀፉ ምረቃ ላይ የተለያዩ ኪነ-ጥበባዊ ዝግጅቶች…
Rate this item
(0 votes)
በወጣት ዳንኤል ዓለሙ የተዘጋጀውና በፍቅርና በሥነ ልቦና ጉዳዮች ላይ ያነጣጠረው “ነገረ ፍቅር” የተሰኘ መፅሐፍ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሐፉ ስለ ማፍቀር ሀይል፣ ስለ ፍቅርና ገንዘብ፣ ከሰዎች ጋር በፍቅር ስለሚኖርበት መንገድ፣ ይቅርታ ለፍቅር ስላለው ፋይዳና ሌሎች ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች…
Rate this item
(0 votes)
በየወሩ መጨረሻ ባሉት ቅዳሜና እሁድ በቋሚነት በሚካሄደው “ትራኮን የመፅሀፍ ሂስ፣ ጉባኤና አውደ ርዕይ” የጋዜጠኛ ታደሰ ፀጋ ወ/ሥላሴ “የመናፍስቱ መንደር” የተሰኘ መፅሀፍ ላይ በመጪው ሳምንት ቅዳሜ ከ8፡00 ጀምሮ በትራኮን ታወር ውይይት እንደሚካሄድ የዝግጅቱ አስተባባሪ አቶ በፍቅሩ ዳኛቸው ገለፁ፡፡ እነሆ መፅሀፍት መደብር፣…
Page 6 of 186