ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“የአማራ ለዛ” የተሰኘ የኪነ ጥበብ ምሽት ትላንት መጋቢት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ባህር ዳር በሚገኘው ሙሉዓለም የባህል አዳራሽ ተካሄደ፡፡ የአማራ ህዝብ ያለውን ሰፊ ባህል፣ ትውፊት ኪነ ጥበብ እና አብሮነት መሰረት አድርጎ በተሰናዳው የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ ግጥም፣አነቃቂ…
Rate this item
(0 votes)
የገጣሚ መንበረ ማሪያም ሀይሉ “የቃል ሰሌዳ” የግጥም መፅፍ ሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡በእለቱ ግጥም ከክራር ጋር፣ ግጥም ከስዕል ጋር፣ ግጥም ከሙዚቃና ከወሎ መንዙማ ጋር ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን የመፅሀፉን አርትኦት የሰሩት መምህር ደራሲና…
Rate this item
(1 Vote)
የታደሰ አያሌው ድርሰት የሆነው “ገረገራ” የተሰኘው ረዥም ልብወለድ መፅሐፍ ባለፈው ሳምንት ለገበያ መቅረቡን ደራሲው ለአዲስ አድማስ ገልጿል።“አንዲት ሙዚቀኛም ዶክተርም የስለላ ወኪልም የሆነች ቆንጆ ወጣት፣ የነርቭ ክፍተት ኖሮባት ከተወለደች ልጇ ጋር የምታየውን ከፍ-ዝቅ የሚተርክ መጽሐፍ ነው” ያለው ደራሲው፤ “ድርሰተ-ሰቦቹ እና መቼቱ…
Rate this item
(1 Vote)
የኦቲዝም ጉዳይ አሁንም ልዩ ትኩረት እንደሚሻ ሴንተር ፎር ፋሚሊ ሰርቪስ የተሰኘ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡ በጎ አድራጎት ድርጅቱ ይህንን ያሳሰበው ባለፈው ሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀንን ምክንያት በማደረግ ባዘጋጀው የግንዛቤ…
Rate this item
(0 votes)
ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ-መጻህፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) ከኢጋ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር በሚያዘጋጁት ወርሃዊ መጽሐፍት ውይይት “ራስ” በተሰኘው የፍሬዘር መፅሐፍ ዙሪያ ዛሬ መጋቢት 17 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል። ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት አቶ ዮናስ ታምሩ…
Rate this item
(0 votes)
ይህንን መረጃ አይቶ የማይደነግጥ ሰው ራሱን ይፈትሽ !!ኢትዮጵያ 110 ሚሊዮን ህዝብ አላት። ይህ ህዝብ መስከረም 2013 ዓ.ም ላይ ሃገሩ ያተመችው ጋዜጣ ብዛት 6 ብቻ እንደሆነ አያውቅም። ቢያውቅም ግድ የለውም።መጽሄቶቹ ደግሞ 9 ብቻ ናቸው። ሁለቱን ደምሯቸው …15 !! ….(የኮፒውን ብዛት ተዉት!…
Page 8 of 304