ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ዶ/ር ደምስ ጫንያለው "ኢኮኖሚዉ፣ ፫ቱ ፖለቲከኞች እና ፖሊሲ" በሚል ርዕስ ያሳተሙት አዲስ መጽሐፍ፤ ሕዳር 10 ቀን 2013 ዓ.ም በእለተ ሐሙስ፣ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በፍሬንድሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል ይመረቃል። በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ ከአዲሱ መጽሐፍ በተጨማሪ ዶ/ር ደምስ ቀደም ሲል በእንግሊዝኛ ያሳተሙት…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ መላኩ አለማየሁ የተዘጋጀውና 8 የህፃናት ተረቶችን የያዘው “ጆሮ ቆንጣጩ” የተሰኘ የህፃናት የተረት መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ። መጽሐፉ የኢትዮጵያ ህፃናት የአገራቸውን ተረቶች እንዲያውቁና እግረ መንገዳቸውንም የንባብ ባህልን እንዲያዳብሩ በእጅጉ የሚያግዝ መሆኑን ደራሲው ገልጿል። በ32 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ45 ብር ለገበያ…
Rate this item
(2 votes)
ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር የሚያውሉ ተቋማትንና ግለሰቦችን በየዓመቱ የሚሸልመው ጣና ሶሻል ሚዲያ ሽልማት፤ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በጣና ላይ በጀልባ ጉዞ በሚደረግ ስነ ሥርዓት የዘርፉን አሸናፊዎች እንደሚሸልም ዘመራ መልቲ ሚዲያና ፕሮሞሽን አስታወቀ። የዘንድሮ ሽልማት በኮቪድ - 19 ወረርሽኝና ጣናን…
Rate this item
(0 votes)
የእውቋ ሰዕሊ ምህረት ዳዊት የተለያዩ የስዕልና የሸክላ ስራዎች የተካተቱበት የሥዕል አውደ ርዕይ ትላንት በቦሌ ሚካኤል አካባቢ ተከፈተ። የስዕል ኤግዚቢሽኑ ከዚህ በፊት የስዕል አውደ ርዕይ ቀርቦበት በማያውቅ አዲስ ቦታ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ደቡብ ግሎባል ባንክ ያለበት ህንፃ፣ አንደኛ ፎቅ ላይ ለእይታ መቅረቡን…
Rate this item
(1 Vote)
በወጣቷ ገጣሚ ሄለን ፋንታሁን የተሰናዳውና “ቀለምና ውበት” የሚል ስያሜ የተሰጠው የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ወጣቷ ገጣሚ በግጥሞቿ ህልሞቿን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ የፍልስፍና እይታዎቿንና የፍቅር ጉዳዮችን ለመዳሰስ ሞክራለች፡፡ ከ50 በላይ ግጥሞችን ያካተተው መጽሐፉ፣ የገጣሚዋ የመጀመሪያ ስራ ሲሆን በ82 ገጽ ተቀንብቦ…
Rate this item
(4 votes)
በደራሲ ዮሐንስ ኃይለጊዮርጊስ የተሰናዳውና “ፍለጋ” (አስመመቴ) የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ የሰው ልጅን በፍለጋ የተሞላ ህይወት የፍለጋውን አይነትና ብዛት በእጅጉ የሚመረምርና የሚተነትን ነውም ተብሏል፡፡ በ15 ዋና ዋና ክፍሎች ተከፋፍሎ በ200 ገጽ የተቀነበው መጽሐፉ፣ በ120 ብር እና በ20 ዶላር አየተሸጠ ነው፡፡
Page 10 of 282