ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Monday, 14 October 2024 00:00
ጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ "እነሆ ማሟሻ" ቅጽ ሁለት መጽሐፍ አርብ ለንባብ ይበቃል
Written by Administrator
Read 1035 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ይህም መጽሐፍ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በመቅረዝ ሥነኪን ዝግጅት ላይ በብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አግልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።
Read 944 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለመጀመሪያ ጊዜ በ2012 ዓ.ም ታትሞ ለንባብ የበቃውና ተወዳጅነትን አትርፎ በዚያው ዓመት ብቻ አራት ጊዜ ታትሞ ዝናን ያተረፈው የደራሲ ሜሪ ፈለቀ "ጠበኛ እውነቶች" መጽሐፍ፤ ከሦስት ዓመት ቆይታ በኋላ አምስተኛ ዕትም መጽሐፍ ለአንባቢያን ቀርቧል። "ጠበኛ እውነቶች" በ4 ክፍሎች የተከፈለ ልብወለድ ሲሆን፤ የተለያየ…
Read 1156 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Wednesday, 02 October 2024 15:59
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ያዘጋጀውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከበ
Written by Administrator
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ያዘጋጀውን “ኑ፣ እንመካከር” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ትናንት መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል። ይዘቱን በአገራዊ ምክክር አስፈላጊነት ላይ ባደረገው በዚህ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ በርካታ ባለሞያዎች እንደተሳተፉ አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ለጋዜጠኞች ተናግሯል። የሙዚቃውን ቅንብር…
Read 1664 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲና ገጣሚ ማትያስ ከተማ የተፃፈዉ "ጉርሻና ቅምሻ" የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ የሀገራችን ደራሲዎችና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት እሁድ መስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዝክር) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።
Read 1541 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Friday, 20 September 2024 18:42
በአደንዛዥ ዕጽ አስከፊነት ላይ የሚያተኩር ማስተማሪያ መጽሐፍ ሊዘጋጅ ነው
Written by Administrator
ላግዛት የበጎ አድራጎት ድርጅት በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራጭ በአደንዛዥ ዕጽ አስከፊነት ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚያግዝ ማስተማሪያ መጽሐፍ ሊያዘጋጅ መሆኑን አስታውቋል። ድርጅቱ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ፣ ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በሐረሪ ክልል “ትውልድን ከአደንዛዥ ዕፅ ሱስ…
Read 1724 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

