ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ሆቴሎችን ያለመ አውደ ርዕይ ይዘጋጃል በአፍሪካ አርት ጋለሪ ሰዓሊያን ቡድን የተሳሉ 90 ያህል ስዕሎች የተካተቱበት አውደ ርዕይ ባለፈው ሳምንት በራዲሰን ብሉ ሆቴል ለዕይታ የቀረበ ሲሆን አውደ ርዕዩ የትላልቅ ሆቴል ባለቤቶችን ትኩረት እንደሳበ ተጠቆመ፡፡ የ11 ሰዓሊያን ሥራዎች በቀረቡበት ‹‹Hotel and Painting››…
Rate this item
(0 votes)
 “ጦቢያ ጃዝ” 65ኛውን የግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ ያካሂዳል፡፡ በዚህ ኪነ ጥበባዊ ፕሮግራም ላይ አንጋፋና ወጣት ገጣሚያን ‹‹ነፃ አውጭ›› በተባለው የሙዚቃ ባንድ ታጅበው ግጥሞቻቸውን ለታዳሚው እንደሚያቀርቡ ታውቋል፡፡ የጥበብ ምሽቱ አዘጋጅ እናት የማስታወቂያ ስራዎች ድርጅት…
Rate this item
(0 votes)
 ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ፣ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በደራሲ ህይወት እምሻው ‹‹ባርቾ›› የተሰኘ የታሪኮች ስብስብ መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል። ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት የሥነ-ፅሁፍ ባለሙያው አቶ ነፃነት ተስፋዬ ሲሆኑ ፍላጎቱ ያለው ሁሉ በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ…
Rate this item
(0 votes)
“The legacy of Ethiopian Airlines: as good as any if nor better 1960-1975” በሚል ርዕስ በኢንጂነር ኃይሉ አለማየሁ የተዘጋጀ መፅሐፍ ገበያ ላይ ውሏል፡፡ የመፅሀፉ ደራሲ በሲቪል አቪዬሽን ውስጥ በከፍተኛ ስልጣን ላይ ለብዙ አመታት የሰራና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የዳይሬክተሮች ቦርድ…
Rate this item
(0 votes)
 በቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ አስተባባሪነት እና በኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ድጋፍ የተዘጋጀው የክቡር ዶ/ር ለማ ጉያ “የአፍሪካ ህብረት መስራች አባቶች” የስዕል ኤግዚቢሽን ሰኞ ታህሣስ 3 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ በ 4፡00 በኦሮሞ ባህል ማዕከል ይከፈታል፡፡ ይህንኑ ኤግዚቢሽኑን የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንር…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው 1 ዓመት የታተሙ መፃህፍት ይወዳደራሉ በረዥም ልቦለድ፣ በግጥምና በልጆች መፃህፍት ዘርፍ የሥነ ፅሁፍ ሥራዎች ተወዳድረው ሊሸለሙ ነው።ኖርዝ ኢስት ኤቨንትስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ከብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፃህፍት ኤጀንሲ ጋር በትብብር ያዘጋጁት ሆሄ የሥነፅሁፍ ሽልማት ፕሮግራም፤ አሸናፊ ደራስያንን ከመሸለም ባሻገር…
Page 7 of 189